ይህ ከዚህ በታች የምትመለከቱት አሰቃቂ ምስል የ14 ዓመት ልጅ የሆነው የአበጠር ወርቁ ነው፡፡ አበጠር ወርቁ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ትናንት ግንቦት 6 ቀን 2010 ዓም የጉምዝ ጎሳ አባለት ዐይኑን አፍርጠው ብልቱን ቆርጠው ወስደውታል፡፡ ከአንገቱ በላይ ያለው አካሉ ተበጣጥሷል፡፡ አበጠር ወርቁ…

የ1960ዎቹ ትውልድ ንጉሳዊውን ስርዓት በመታገል ያነሳቸው የነበሩት የለውጥ ጥያቄዎች በዋነኛነት የሚቀመሩት ኤርትራን ከኢትዮጵያ የመገንጠል ስውር አደረጃጀትና ተልእኮ በነበራቸው ኢትዮጵያ ጠል ግለሰቦች እንደነበር ታሪክ ቁልጭ አድርጎ አሳይቶናል ። እነዚህ ስውር እጆች ከንጉሳዊ ስርአቱ መውደቅ በኋላም የኢትዮጵያ ፖለቲካ የፊት መስመር ተሰላፊ ሆነው…

ከእስር ከተለቀቁት መካከል ዶ/ር ፍቅሩ ማሩንና አቶ አግባው ሰጠኝን አነጋግረናቸዋል። አቶ አግባው ሰጠኝ ዛሬም ድረስ ጨለማ ቤት ተዘግቶባቸው የሚገኙት ጓደኞቹ በሙሉ እስካልተፈቱ ደስተኛ እንዳልሆነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግሯል። በምርመራ ወቅት በምስማር ከመቸንከር ጀመሮ አሰቃቂ ድብደባ እንደተፈፀመበት ተናሯል።

ከእስር ከተለቀቁት መካከል ዶ/ር ፍቅሩ ማሩንና አቶ አግባው ሰጠኝን አነጋግረናቸዋል። አቶ አግባው ሰጠኝ ዛሬም ድረስ ጨለማ ቤት ተዘግቶባቸው የሚገኙት ጓደኞቹ በሙሉ እስካልተፈቱ ደስተኛ እንዳልሆነ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግሯል። በምርመራ ወቅት በምስማር ከመቸንከር ጀመሮ አሰቃቂ ድብደባ እንደተፈፀመበት ተናሯል።

የአማራ ህዝብ ከአገሩ ከኢትዮጵያ መፈናቀል እንዴት ጀመረ፣ ለምንስ ይፈናቀላል ….? (የዜና ምንጮች -አዲስ አድማስ፣ ፍኖት_ለነፃነት ጋዜጣ ፣መኢአድ) =>> በቤሻንጉል ጉምዝ ክልል በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ ብሔር ተኮር ማፈናቀል: በጅጅጋ እና በአፋርም የቀጠለ ሲሆን በመላው አገሪቱ አማርኛ ተናጋሪ (አማራውን) እርስቱን በመንጠቅ…

አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ የዘለለ ቂም ቋጥሮ የደማ ልቡን በመዳፉ ደግፎ በተቆረጠው ቋንጃው እያነከሰ አንድ እግሩን ኤርትራ ላይ ልብና ሌላ እግሩን ጣሊያን –…

(ሚኪ አምሐራ) ብአዴን (በረከት) ያጠፋቸዉ ሰወች እና ህወሃት 2008 ላይ ለሁለት ሳምንት ስዉር እስር ቤት ያሰረዉ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባል፡፡ ብአዴን ግለሰብ እንጅ ድርጅት አይደለም፡፡ ————————— 1. መላኩ ፈንታ፡፡ መላኩ ፈንታ በግፍ ነዉ የታሰረዉ፡፡ የዛሬ 5 አመት ገደማ የአማራ ህዝብ…

(Emrawit Adis Jember) ዐማራ ብሔርተኝነት ጽንሠትና ዉልደት መዳረሻ ዳራዉ! 1. ዐቢይ መነሻ ምክንያት ከሌላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በወንድማማችነትና በአንድነት ተሰናስሎና ተገምዶ ሃገርን በክብር ደሙ ዋጅቶ ከነሥፍሯና ከነክብሯ ያቆየና በታሪክ ሂደት ውስጥ ከሌሎች ሕዝቦች ጋር በመሆን ሃገርና ሕዝብ የክብር ግርማ ሞገስን…
የሞቱ ፍልስጤማውያን ቁጥር 58 ደረሰ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2010) ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ኤምባሲዋን ወደ ኢየሩሳሌም ናዛወሯን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ የሞቱ ፍልስጤማውያን ቁጥር 58 ደረሰ። በተቃውሞው ጉዳት የደረሰባቸው ፍልስጤማውያን ቁጥርም 2ሺ 700 ደርሷል። በተቃውሞው ሳቢያ ተጨማሪ  ዕልቂት እናዳይፈጠር ስጋት ደቅኗል። ፍልስጤማውያን ምስራቃዊው የኢየሩሳሌም ክፍል የነገዋ የፍልስጤም…
የኢንደስትሪያል ዞን ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ መቱ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2010)በአዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ዞን በሚገኙ ፋብሪካዎች የሚሰሩ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ መምታታቸው ተገለጸ። አድማ በመምታታቸው ከመንግስት በኩል ማስፈራሪያና ዛቻ እየደረሰባቸው ነው። ፋይል በሌላ በኩል የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች ደሞዝ ሳይከፈላቸው ከአንድ ወር በላይ እንደሆናቸው ተገልጿል ።…