(በዳዊት ሳሙኤል) ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ለአገራቸው ሰማእት ሆነው ያለፉ ትልቅና የተከበሩ ወይ ግዜ እንዴት ይሮጣል! ፕሮፌሰር ከሞቱ 19 አመት ሆናቸዉ። አረጀሁእንዴ? ብየ ራሴን ጠየኩኝ። የቀብራቸዉ ሂዴት ለኔ ትናንት እነደተፈፀመ ድርጊት ሁኖ ነበር የሚሰማኝ። ጊዜዉ ግንቦት 18 ቀን 1991 ዓ. ም.…

መለስ ዜናዊ አለመሞቱን ይሄ ፌስቡክ የሚሉት ጣጠኛ ነገር አረዳኝ፡፡ ትልቅ መርዶ ነው በውነቱ፡፡ ይህች ሀገር የቀልዶች ምድር እየሆነች ነው፡፡ ዕድገትና ሥልጣኔ በመተካካት ዘይቤ እየዘመነ ወደፊት ይሄዳል እንጂ ድንቁርናና ዕብሪት፣ ዘረኝነትና አምባገነንነት እንዴት ይተካካል? “ለአርጂ አይከብደው”ም መቼም፡፡ እናም ይሄ ፌስቡክ መጥፎ…

በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለው በደል፥ ሰቆቃ፥ ስደታና ሞት ቀጥሎሏል። በአንድአማራ ጽኑ እምነት አሁን ካለው የባሰና የከፋ ከመምጣቱ በፊት ጠላት በመቀነስ ላይ ያተኮረ ትግል መደረጉ ተገቢ ነው በሚል ሙሉ እምነት ይዘን ዘረኛውና እብሪተኛው የትግራይ ጽንፈኛ ቡድን ላይ በማነጣጠር ትግላችንን አጠናክረን…

ጉዳያችን / Gudayachn ግንቦት 8/2010 ዓም (ሜይ 16/2018 ዓም) ዘማሪ ይልማን ጨምሮ ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍል ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይገኛሉ፣ ከኖርዌይ መንግስት ልዩ ልዩ ቢሮ ኃላፊዎች ይገኛሉ። ከቤተ ክርስቲያን ቡራኬ በተጨማሪ በዓለ ንግስም አለ። ሰማይ ተከፈተ (መዝሙር ከጽሁፉ መጨረሻ ያድምጡ) …