ጉዳያችን/Gudayachn ግንቦት 12/2010 ዓም (ሜይ 20/2018 ዓም) የኖርዌይ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተ ክርስቲያን የህንፃ አሰሪ ኮሚቴ አሰራር ናሙና ለሌሎች አጥብያ አብያተ ክርስቲያናት መልካም ናሙና (model) አሰራሮች ስላሉት ከመዋቅር እስከ ስብሰባ አመራር እና ስራዎች ሂደት አንድ ወጥ…

ከአራት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ለ“ካቢኔያቸው” ወደ ሁለት ሰዓት የሚፈጅ ሥልጠና ሰጥተዋል። ይህ በሥነአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረው የጠ/ሚ/ሩ ገለጻ በኮሌጅ ደረጃ የሚሰጥ ትምህርት ተጨምቆ የቀረበበት ነው። በካቢኔ አባልነት የተቀመጡት ግለሰቦች አንዳንዶቹ በመደነቅ፣ ሌሎቹ በመገረም፣ አፋቸውን በመያዝ አንዳንዶች በመናደድ…
Saudi Arabia to release 1,000 Ethiopian prisoners

TO GO WITH AFP STORY BY JENNY VAUGHAN – Ethiopian immigrants returning from Saudi Arabia arrive at Addis Ababaís Bole International Airport on December 10, 2013. Ethiopia has repatriated over 120,000 in the last month ñ the largest human airlift…

ከ2 አመት በፊት፦ ጠባብነት እና ትምክህት ኢህአዴግ እንደ ፓርቲና መንግስት የችግሮች ሁሉ መንስዔ አድርጎ የሚወስደው የጥገኝነት አስተሳሰብና ተግባራትን ነው። ለህዝቡ ሰላም እና ለፌደራል ሥርዓቱ አደጋ ናቸው ከሚላቸው ውስጥ፡- ጠባብነት እና ትምክህተኝነት የሚሉት በዋናነት ይጠቀሳሉ። እነዚህ ቃላት በመንግስት ድክመት ምክንያት ለተፈጠሩ…

“አሁንስ ይህች ሀገር ኢትዮጵያ አልመስል አለችን” “የብአዴን ሰዎች አማራ መሆናቸው ራሱ ያጠራጥረኛል” “ሀገር ባቀናን ነፍጠኛ አማራ እየተባልን እየተሳደድን ነው” በኦሮሚያ ክልል መሬታቸውንና ንብረታቸው ተቀምተው የተባረሩ የአማራ ገበሬዎች