ግንቦት 2018 ሀይማኖት እና ፖለቲካ፡- ለአንድ ማህበረሰብ ብሎም ህብረተሰብ ውጤታማነት እና መረጋጋት ትልቅ ትርጉም ያላቸው ማህበራዊ ተቋማት ናቸው፡፡ ስለሆነም የነዚህን ሁለት ማህበራዊ ተቋማት ትርጉማቸውን እና እርስ በርስ ሊኖራቸው የሚችለውን ግንኙነት በጥልቀት መረዳት ያሻል፡፡ በጥቅል ትርጉሙ ሀይማኖት/Religion የምንለው ሰዎች በጋራ ተሰባስበው…

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ለመንግሥትዎ የሚያደርጉለት ዕርዳታ ሁሉ ያስመሰግነዎታል፤ሕዝቡ ግን በደም-ድምፅ በትዕግስት እያነበበዎት ነው።       ጥረትዎ ያበረታታል፤ዳሩግን ከሚፈሰው ደም እና ከሚገበረው ሕይወት አንፃር ሕዝብ በጉርሻዎ አይሞኝምና በጊዜዎት ያስቡበት።ከታሪክ ብዙ ተምረዋል ብዬ አምናለሁ፤በተግባር ግን ብዙዎች ያዩትን ያህል ያውቃሉ ብዬ አላምንም።…

በልጅነቴ አንድ ቆፍጣና ጎበዝ ሊበላው በቃጣ የቀን ጅብ የፈጠመውን ጀግንነት አይቻለሁ፡፡ ይህ የቀን ጅብ የሰነፍ አህያ ፍለጋ ሰፈሩን ሲያዳርስ አድሮ ነጋበትና ሲረፋፍድ ጎረምሶችና ውሾች ሲከተሉት እያነከሰ መሮጥ ጀመረ፡፡ አንድ ኪሎ ሜትር ያህል እንደተጓዘም በተቃራኒ አቅጣጫ ለጉዳዩ ከሚጓዝ ጎበዝ ፊት ለፊት…

ኢት-ኢኮኖሚ     ET-ECONOMY ወጣት ታሲር ኦማር ፎድን መታሰቢያ!!! ሶማሌ ክልል ፕሬዜዳንት አብዲ ኢሊ አረመኔ አገዛዝ በቀብሪ ደሃር እስር ቤት በስቅላት ለሞተች 24 ዓመት ወጣት ታሲር ኦማር ፍትህ ይሠጥ!!!  A German airport management company bought 45 percent of Athens International Airport on…

“ህብረተሰባዊ ዕረፍት ያጣው አማራ” #ታደለ ጥበቡ ህወሓት ምኒልክ ቤተመንግሥት ገብታ ከተዳለደለች በኋላ በአማራውና በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የጀመረችው የጥላቻ ዘመቻ ተነገሮ የሚያልቅ አይደለም።አቶ መለስ ዜናዊ የአማራ ገዥ መደቦች ከኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያተሙት ቁስል እንዳለ በተደጋጋሚ የጥላቻ ቅርሻታቸውን እየጓጓጡ ዘርግፈውታል። ከአለቃቸው ሉሲፈር የሰሙትን…

Officials of Regional state governments in Ethiopia have been rival to outdo the other in displacing the Amhara since TPLF took power in 1991. Even though regional officials action looks a despicable and deplorable, TPLFties interest is the core of…

ግንቦት 13/2010የዳኖ ወረዳ እዉነታ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ አጂላ እና አዋዲ ጉሉፋ በተባሉ ቀበሌዎች የአማራ ተወላጅ ወንድሞቻችን እንደተፈናቀሉ እና የመብት ጥሰት እንደተፈፀመባቸዉ ተደርጎ ሲዘገብ ቆይቷል። ብዙ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችም ስለ ጉዳዩ የተጣራ መረጃ እንድናደርሳቸዉ ጠይቀዋል። በዳኖ…

(ጌታቸው ሽፈራው) ከኦሮምያ ክልል የአማራዎች መፈናቅል እንደቀጠለ ነው፡፡ አዲስ መፈናቀል ኢሉ አባቦራ፣ በደሌ ከመጋቢት 7/2010 ዓ.ም ጀምሮ ከአካባቢው ከ3 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲወጡ መደረጉን ተፈናቃዮቹ በስልክ ገልፀውልኛል። ከኦሮምያ ክልል ኢሉ አባቦራ፣ በደሌ/77 ከሚባል ቦታ የተፈናቀሉት አማራዎች ወደ ባህርዳር መጥተዋል፡፡ ~…

የኮሚኒኬሽን ኃላፊዎች የመወሰን ስልጣን ከጠ/ሚኒስትር ወይም ፕረዜዳንት ጋር አይነፃፀርም። ነገር ግን፣ የፕረዜዳንቱ ወይም የጠ/ሚኒስትሩ ስም ሲጠራ የእነሱም ስም አብሮ ይጠራል። ይህ በኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ሀገራትም ያለ ነገር ነው። ለምሳሌ በአሜሪካ ከፕረዜዳንቱ እንዲሁም በእንግሊዝ ከጠ/ሚኒስትሩ ቀጥሎ የቃል-አቀባያቸው ስም ይጠራል። በኢትዮጲያ…

የዋልያ ቢራ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ (ኢሳት ዜና ግንቦት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) በሆላንዱ ታዋቂ የቢራ ፋብሪካ ሃይነከን የተገነባው ቂሊንጦ በሚገኘው የቢራ ፋብሪካ ውስጥ በመጫንና በማውረድ ስራ ላይ የተሰማሩ ከ500 የማያንሱ ሰራተኞች መብታችን አልተከበረልንም በሚል የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል።…

ኢትዮጵያ ብድር የመክፈል አቅሟ በመዳከሙ የአጭር ጊዜ ብድር መውሰድ አቆመች (ኢሳት ዜና ግንቦት 13 ቀን 2010 ዓ/ም) ኢትዮጵያ ባጋጠማት የውጭ ምንዛሬ እጥረት የተነሳ የተበደረችውን ብድር በወቅቱ ለመክፈል አቅሟ እየተዳከመ መምጣቱን ተከትሎ በአጭር የክፍያ ጊዜና በከፍተኛ የወለድ መጠን የሚሰጡ ብድሮችን መበደር…