“..በነጻነት ወደ ፊት ለመገስገስ እና ብሔራዊ አንድነትና ታሪካችንን ለማንጸባረቅ የሚያስችለንን እድል ይፈጥርናል። እናም ዘንድሮ ሙሉ ትኩረታችንን፤ ኢትዮጵያ የሀገር ነጻነትንና አንድነትን፣ እንዲሁም ሰላምን በማስጠበቅ በራስ የመተማመን ልባዊ የኩራት ሥሜት በመላው አሕጉሪቱ እንዲስፋፋ ላደረገችው አስተዋጾ አዘከሪያነት ልናውለው መርጠናል።..” ዶ/ር መና አክሊሉ ደምሴ።
የቤተ ክርስቲያንን ነጻነትና ተደማጭነት ለመመለስ ያለመ የማኅበረ ካህናት አንድነት ተመሠረተ

ጅምሩን በአሜሪካ ቢያደርግም በመላው ዓለም ኦርቶዶክሳውያን ካህናትን ለማቀፍ ይንቀሳቀሳል ቤተ ክርስቲያን በሚገባት ክብርና ልዕልና እንዳትገኝ የካህናት ግድየለሽነት አስተዋፅኦ አድርጓል በጎሠኝነትና ምንደኝነት፥ ከዓለም በከፋ ኹኔታ ተከፋፍለን፤ መተማመን ጎድሎናል፤ ተራርቀናል ቤተ ክርስቲያንን በእጅጉ ጎድቷታል፤ መከራዋንም አብዝቶታል፤ በአንድነት ልንፈታው ይገባል፤ አባላቱ፣ ከግለኝነት እና…

በተለያዩ የምሥራቅ አፍሪካ አካባቢዎች ሰሞኑን እየጣለ ያለው ከባድ ዝናብ ብዙ ሕይወት ማጥፋቱና በመቶዎች ሺሆች የሚቆጠር ሰው ማፈናቀሉ እየተነገረ ነው። በከበደው ዶፍ በብዛት እየተጎዱ ያሉት ኬንያ፣ ሶማሊያና ርዋንዳ መሆናቸው ታውቋል።

(Ephrem Tekle Yacob) የመምህራን ምዘና በተለምዶ ሁለት ዋና ዓላማዎች አሉት:: በመጀመሪያ ሙያዊ ጥንካሬ እና ድክመቶችን. Read more የመምህራን ምዘና ሚዛኑን ይጠብቅ at Horn Affairs – Amharic

ሰሞኑን በንፍስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ “ማንጎ ጨፌ” በሚባል አካባቢ ከ2 ሺህ በላይ ቤቶች በኃይል መፍረሳቸውን መላው የኢትዮጵያ የአንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ፡፡

በሶማሊ ክልል አብዲ ኢሌን በመቃወም የሚደረጉ ሰልፎች ቀጥለዋል (ኢሳት ዜና ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በሊበን ዞን በዶሎ አዶ ትናንት የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ አብዲ ኢሌ ሚሊሺያዎቹን በማዘዝ በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጉን የአካባቢው ተወላጆች ገልጸዋል። ተቃውሞውን…

መከላከያው ከእነ ጄ/ል ሳሞራ የኑስ እጅ እየወጣ ነው ተባለ (ኢሳት ዜና ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) ወታደራዊ ምንጮች እንደሚገልጹት-አብዛኞቹ ከጄኔራልነት በታች ማዕረግ ያላቸው መኮንኖችና ወታደሮች ፣ጄ/ል ሳሞራ የኑስ የሚመራውን በ8 ጄኔራሎች የተዋቀረውን ወታደራዊ እዝ ለመቀበል ፍላጎት እያጡ ነው። የበታች መኮንኖችና…

በአፋርና አማራ ክልል ድንበር ላይ በተፈጠረው ግጭት የሰዎች ህይወት እያለፈ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በአፋርና በአማራ ክልል አቅራቢያ በደቡብ ወሎ አካባቢ ሰሞኑን የተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ሁለቱ ክልሎች ችግሮቻቸውን በውይይት እንደፈቱ…

በዘጠኝ ወራት ውስጥ የቆዳ ውጤቶችን ለውጭ ገበያ አቅርቦ 181 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዶላር ዕቅድ ቢያዝም ማግኘት የተቻለው 99 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው ተባለ። (ኢሳት ዜና ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) ይህም ከተያዘው ዕቅድ የተሳካው ግማሽ ያህሉ ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ቆዳ…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰሜን ኮሪያው አቻቸው ጋር ለመገናኘት የያዙትን ፕሮግራም ሰረዙ። (ኢሳት ዜና ግንቦት 16 ቀን 2010 ዓ/ም) በደቡብ ኮሪያ ሸምጋይነት ነበር የሁለቱ ባላንጣ ሀገር መሪዎች ዶናልድ ትራምፕና ኪም ዮንግ አን ለመጀመሪያ ጊዜ በሚቀጥለው ሰኔ ወር አጋማሽ ላይ…
Prime Minister Abiy Reshuffles MeTEC Board

Left to right: Ambachew Mekonnen (PhD), Azeb Mesfin, and Asmelash Weldesellasie Prime Minister Abiy Ahmed has reshuffled directors of the board of the state-owned Metals & Engineering Corporation (MeTEC), appointing Ambachew Mekonnen (PhD), minister of Industry, as its third chairman,…

የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ፤ በመጭው ሰኔ አምስት ቀን ሲንጋፖር ውስጥ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ዦንግ ኡን ጋር ሊያደርጉ የታቀደውን ውይይት ሰረዙት። ይህንንም ለሰሜን ኮሪያው መሪ በላኩት ደብዳቤ መግለፃቸው ታውቋል።