ሰው ተዋርዶ ሰይጣን ክብር ያገኘበት ዘመን

የቤተ ክርስቲያናችን የገድላትና የተአምራት መጻሕፍት ሲጻፉ፣ የሰዎቹን ክብር በሚጠብቅ መንገድ ካልሆነ በቀር ችግር ደርሶባቸው ተአምር የተደረገላቸውን ሰዎች የተጸውዖ ስም አይገለጡም፣ ወይም የክርስትና ስማቸው ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ሰዎቹን በስማቸው መጥራት ቢያስፈልግ እንኳን ለዝርዝር ማንነታቸው በማይመች ስም ይገለጣሉ፡፡ ይህ ሁሉ የሚደረግበት ዋናው…

በሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የአቶ መላኩ ፋንታና ሌሎችም ባለስልጣኖች ክስ ተቋረጠ (ኢሳት ዜና ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ/ም) የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲሰሩ በሙስና ወንጀል ተጠርትረው በእስር ቤት የቆዩት አቶ መላኩ ፋንታ ክሳቸው እንዲቋረጥ አቃቢ ህግ ጠይቋል። አቶ…

በቡራዩ የፈረሰው መስጂድና በህዝቡ ላይ የተወሰደውን እርምጃ ኡዝታዝ አቡበክር አህመድ አወገዙ (ኢሳት ዜና ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ/ም) “በቡራዩ ከተማ በልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ ፍሪዶሮ “ፀበል ማዶ” ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ሙስሊሙ ሲገለገልበት የነበረው መስጂድ በታጠቁ የመንግስት ሃይሎች እንዲፈርስ መደረጉ ብሎም…

ትምህርት ሚኒስቴር የሃረማያ ዩኒቨርስቲ የቦርድ ሰብሳቢን ከስልጣን አነሳ (ኢሳት ዜና ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ/ም) የስልጣን መልቀቂያ አስገብተው በቅርቡ ከሃላፊነት ከተነሱት ፕ/ር ጨመዳ ፊኒንሳ ጋር ውዝግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የዩኒቨርስቲው የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ስለሺ ጌታሁን ከስልጣን ተነስተው በምትካቸው የኦህዴድ የስራ…

በአርባምንጭ ከተማ ከቤት ማፍረስ ጋር በተያያዘ ተቃውሞ ተካሄደ (ኢሳት ዜና ግንቦት 17 ቀን 2010 ዓ/ም) የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ከንጋቱ 11 ሰዓት ላይ የአርሶአደሮችን ቤት ለማፍረስ በአጋዚ፣ በልዩ ሃይል እና በአካባቢው ፖሊሶች ታጅቦ የተገኘው አፍራሽ ግብረሃይል ተቃውሞ አጋጥሞታል። አርሶአደሮች ከቀያችን የምታፈናቅሉን…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17/2010) አሜሪካ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ልታደርገው የነበረውን ውይይት መሰረዟን አስታወቀች። ስለስብሰባው አስብበታለሁ ስትል የከረመችው ሰሜን ኮሪያ በበኩሏ በማንኛውም ሰአት ከአሜሪካ ጋር ውይይት ለማድረግ ፍላጎት አለኝ ስትል አስታውቃለች። ደቡብ ኮሪያ አሜሪካ ታሪካዊ የተባለውን ይህንን ውይይት በመሰረዟ አዝኛለሁ ማለቷ ታውቋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17/2010) ሁለት አንጋፋ ሙዚቀኞች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ። አንጋፋዋ የትግርኛ ሙዚቃ ተጫዋች እና ክራር ደርዳሪ ጸሃይቱ ባራኪ በ 79 ዓመቷ ህይወቷ አልፏል። የክቡር ዘበኛ ሙዚቃ ክፍል ባልደረባ፣የሙዚቃ አቀናባሪ እና ደራሲ ሻለቃ ግርማ ሃድጎም በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17/2010)አቶ መላኩ ፈንታና ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ በሌብነት ወንጀል የተከሰሱ ታዋቂ ባለሀብቶች ክሳቸው መቋረጡን ፋና ዘገበ። የእነ እቶ መላኩ ክስ መቋረጥ የሕወሃት ንብረት በሆነው  ፋና በሮድካስቲንግ በይፋ ከተዘገበ በኋላ ዜናው ከድረገጹ እንዲነሳ መደረጉ ታውቋል።ከአንድ ሰዓት በኋላ ደግሞ ክሳቸው እንዲቋረጥ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17 /2010) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወይዘሮ አዜብ መስፍን የሜቴክ የቦርድ አባል ሆነው ተሾሙ። በቅርቡ የኢንደስትሪ ሚኒስተር ሆነው የተሾሙት ዶክተር አምባቸው መኮንን አቶ ደመቀ መኮንንን ተክተው የቦርድ ሊቀመንበር ሆነዋል። የሕወሃቱ አቶ አስመላሸ ወልደ ስላሴም የሜቴክ ቦርድ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17/2010) ከኦሮሚያ ክልል ቡኖ በደሌ ዞን ደጋ ወረዳ የተፈናቀሉ ከ900 በላይ የአማራ ተወላጆች ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸው ተገለጸ። ተፈናቃዮቹ በአማራና ኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ትብብር በወልዲያና በጭፍራ መካከል በሚገኝ ሃሮ ተብሎ በሚጠራ በረሃ ላይ ሰፍረው የሚገኙ ሲሆን ወደ ሌላ…
በአርባምንጭ ከተማ በፌደራል ፖሊስና በነዋሪው መካከል ግጭት ተፈጠረ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 17/2010)በአርባምንጭ ከተማ በፌደራል ፖሊስና በነዋሪው መካከል ግጭት መፈጠሩ ተገለጸ። ጉርባ በተሰኘው የከተማው ክፍል መኖሪያ ቤቶችን ለማፍረስ የተሰማራውን ግብረሃይል ነዋሪው ማስቆሙን ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ወደ ጉርባ የገባው የፌደራል ፖሊስ ህዝቡ ላይ መተኮሱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። ከ20 በላይ ሰዎች…

በኢህአዴግ የተሰየሙት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ በሰኔ ወር መገባደጃ አካባቢ ወደ አሜሪካ ጉዞ እንደሚያደርጉ ታወቀ። በቆይታቸው ተጽዕኖ ፈጣሪ ከሆኑ በተለይ በሰላማዊ መንገድ ትግል ከሚያደርጉ ኢትዮጵያውያን ጋር በግልና በቡድን በመገናኘት ሊነጋገሩ እንደሚችሉ ተነግሯል። በህወሓት/ኢህአዴግ ስያሜ የጠቅላዩን መንበር የተቆናጠጡት ዓቢይ አህመድ…

ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ፤ የአፍሪካ ቀንን በየዓመቱ የማክበርን ፋይዳ፣ ፓን አፍሪካኒዝምንና የአህጉራዊ አንድነትን አስፈላጊነት አንስተው ይናገራሉ። የአፍሪካ ቀን በየዓመቱ ሜይ 25 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበትን ዕለት ሞገስ ለማላበስ በአህጉሪቱና በመላው ዓለም በስደት ባሉ አፍሪካውያን ዘንድ ተከብሮ ይውላል።
Ethiopia PM, ODF leaders agree to foster national unity

Daniel Mumbere Ethiopia’s prime minister, Abiy Ahmed has met with representatives of exiled opposition party, the Oromo Democratic Front (ODF) after the latter agreed to participate in Ethiopia’s political discourse peacefully. ODF had confirmed in a May 13, 2018 statement that it had…