ግንቦት 2010   የሰሞኑ ወሬ የኢትዮጵያን አገዛዝ አመራር አደናጋሪ አድርጎታል፤ አንደኛ ከእስር ሊፈቱ የማይገባቸው ሰዎች ተፈቱ፤ ሁለተኛ ሹመት የማይገባቸው ሰዎች ተሸሙ፤ ሁለቱም አብዛኛውን ሰው ያበሳጫሉ፤ ከዚያም አልፎ የለውጡን ተስፋ ያደበዝዛል፤ በሁለቱም ላይ አብዛኛው ሕዝብ ላይ ያደረበት ስሜት አያስደንቅም፡፡ ነገር ግን…

AP Ethiopia releasing British national detained in 2014 ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopia says it is releasing an Ethiopia-born British national detained in Yemen in 2014 under the country’s infamous anti-terror law. Andargachew Tsige was secretary-general of the opposition…

ዐርብ ግንቦት ፳፭ ቀን ፪ሺህ፲ዓ.ም. ቅጽ ፮ቁጥር ፲ በቆራጥ ትግላችን የዐማራው ኅልውና ይረጋገጣል፤ ማንነቱ ይከበራል!   የዘመናችን የትግሬ ወያኔ ቅኝ ገዢ ቡድን በ1968 ዓ.ም. ባወጣው ማኒፌስቶ ላይ የዐማራው ሕዝብ ቀንድኛ የትግራይ ሕዝብ ጠላት መሆኑን በይፋ አረጋግጧል። ይህም በመሆኑ ዐማራው መጥፋት…