ጉዳያችን/Gudayacn ግንቦት 20/2010 ዓም (ሜይ 28/2018 ዓም) የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፈድሬሽን ሕግ በራሱ መከለስ እንዳለበት በእዚህ ሳምንት መጨረሻ የተነሳው ጉዳይ በእራሱ አመላካች ነው። የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፈድሬሽን የሚጋብዛቸውን እንግዶች የፖለቲካ ተሳትፎ የጎላ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሕጉ ይከለክል ከነበረ (የሕጉን ትክክለኛ ቅጅ…

የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ (ESFNA) በዚህ ዓመት ሰኔ ወር መጨረሻ በዳላስ ከተማ በሚያደርገው 35ኛው የስፖርትና የባህል በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ንግግር እንዲያደርጉ የቀረበለትን ጥሪ ሊያጸድቅ ነው። ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ወገኖች ፌዴሬሽኑ ለጠ/ሚ/ሩ ስምና የገንዘብ መጠን ያልተጻፈበት ባዶ…

አፋኝ ህጎችን ይሰርዙ፣ አስቸኳይ አዋጁን ያንሱ፣ የቀሩትን እስረኞች በሙሉ ይፍቱ፣ የገደሉና ያፈናቀሉትን የሚያጣራ ገለልተኛ ቦርድ ይቋቋም፣ ብሄራዊ እርቅ ይደረግ። ያኔ 100% አስተማማኝ ለውጥ ይሆናል። ያኔ ዶክተር አብይ በክብር ይጋበዛል !!

2018-05-27 18:00   Ethiopia’s state-affiliated broadcaster reports that a landslide triggered by heavy rains has killed 23 people in the country’s Oromia region. Fana Broadcasting Corporation reported that the landslide happened Saturday evening after hours of heavy rains in the…

መሪነታቸው ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩል መሆኑን ማሳየት የእሳቸው ግዴታ ነው። እዚህ ያለውን አንድነት በማንኮታኮት ላይ የተመሰረተውን የህወሀት ታክቲክ ዶ/ር አብይ እንዳይከተሉት የቅርብ ወዳጆጃቸው ቢመክሯቸው ጥሩ ነው።
Ethiopia intercepts illegal arms shipment from Sudan

ADDIS ABABA, May 26 (Xinhua) — Authorities in Ethiopia’s northern Amhara regional state announced on Saturday they’ve intercepted 116 guns and thousands of bullets which were being smuggled to Ethiopia from Sudan. Aberaraw Yehuala, Chief of West Metema locality police…