“ፍርዱን ተፈጻሚ አድርጉትና ሰው እየሳቀ እንደሚሞት ላሳያችሁ እያልኩ ደህንነቱን ጠይቄያቸዋለሁ” ሲሉ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ተናገሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 21 ቀን 2010 ዓ/ም) ዛሬ ከእስር ተለቀው ከቤተሰቦቻቸው እና ከደጋፊዎቻቸው ጋር የተገናኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ፣ ደህንነቶች ምርምራ ቢያመደርጉበት ወቅት፣ በእንዲህ አይነት…
ከቤንሻንጉል ለተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች እርዳታ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊዘጋጅ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት21/2010) ከቤንሻንጉል ለተፈናቀሉና በባህርዳር ለሚገኙ የአማራ ተወላጆች እርዳታ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማዘጋጀት ማቀዳቸውን ታዋቂ ድምጻውያን ገለጹ። አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ፥ አርቲስት ፍቅርአዲስ ነቃ ጥበብ እና አርቲስት አምሳል ምትኬ ተፈናቃዮቹ ወደሚገኙበት ባህርዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በማምራት የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።…

በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት መግለፁን ተከትሎ ከትንናት ሰኞ ጀምሮ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው መፈታታቸውን ሲጠብቁ ቆይተው ማክሰኞ አመሻሽ ላይ ተለቀዋል። በቤተሰባቸው ቤት ከቅዳሜ ጀምረው ሲጠባበቁ ለነበሩት ወዳጆቻቸው ባደረጉት…
ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋና ጃዋር መሀመድ ላይ ተመስርቶ የነበረው ክስ ተቋረጠ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2010) አቃቤ ሕግ በአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋና ጃዋር መሀመድ ላይ መስርቶት የነበረውን ክስ ማቋረጡ ተነገረ። በሁለት መገናኛ ብዙሃን ማለትም በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ኢሳት) እና በኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ (ኦ ኤም ኤን)፣ ላይ አቅርቦት የነበረውን ክስም…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2010) በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ። በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል በሲዳማና ጋሞጎፋ 32 ሰዎች ሲሞቱ፣ በሶማሌ ክልል ደግሞ የ47 ሰዎች ህይወት ማለፉን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በአካባቢዎቹ በጣለው የማያቋርጥ ዝናብ ምክንያት በደረሰ የመሬት መደርመስ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2010) በኢትዮጵያ ስርነቀል ለውጥ እስከሚመጣ ትግላቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ብረት ያነሱ አርበኞች ገለጹ። በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል በተለያዩ አካባቢዎች የትጥቅ ትግል በማድረግ በአገዛዙ የተለያዩ ወታደራዊና መንግስታዊ ተቋማት ላይ ጥቃት በመሰንዘር ላይ የሚገኙት አርበኞች ሰሞኑን በአማራ ክልል መገናኛ ብዙሃን እየቀረበ ያለው…
በአፋር ሰመራ ህዝባዊ ተቃውሞ ተቀሰቀሰ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2010)በአፋር ክልል ሰመራ ህዝባዊ ተቃውሞ ተደረገ። የሰመራ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም በአፋር ያለው የመልካም አስተዳደር እጦት በመባባሱ ተቃውሞ በማድረግ ላይ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። እስራትና ማፈናቀል በአፋሮች ላይ እየተጠናከረ መሆኑን በመጥቀስም ህዝቡ ተቃውሞውን ሲያሰማ መዋሉን ለማወቅ ተችሏል። ከሁለት ሳምንት በፊት…

በእኛ ሀገር የሚከበሩ የህዝብ በዓላት በህግ የታወቁ ናቸው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠሩ መንግሥትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ዓለምአቀፍ ተቋማት እንዲሁም ኢምባሲዎች እና የቆንፅላ ጽ/ቤቶችም የእኛን ሕዝብ በዓላቶች እንዲያከብሯቸው ይጠበቃል። ምክንያቱም በዓላቱን ማክበር ህዝብን ማክበር ከዚያም ሲያልፍ ሀገሪቱ ሉዓላዊ መሆኗን ማረጋገጥ ነውና። እነዚህ በዓላት…

ትህነግ/ህወሓት ባለፈው 27 አመት ያሳየን “ብቃት” ችግር ያለባቸውን፣ ሕዝብም ሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች “አክ እንትፍ” ያሏቸውን እሱ ጋር በማስጠጋት ደካሞችን መጠቀሙ ነው። ለዚህ በምሳሌነት መቀሌ ሄደው “ነፍጠኛ እና ትምክተኛ ብለን የመሳደብ መብታችን ተነፈግን” እያሉ የሚያለቅሱትን የብአዴን ጡረተኞች መጥቀስ ይቻላል።

ይህ በወቅታዊ የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌዴሬሽን ጉዳይ ላይ የዐማራ ኅልዉና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት  ድርጅታዊ አቋሙ ነዉ!!  ከታች ይጫኑት   ASEU -IPR MEQIDELA SPECIAL ISSUE 21 May 29,2018 ዐኅኢአድ ልሣን-መቅደላ ልዩ ዕትም ፪፩ ግንቦት ፪፱ ቀን ፪ሽ፲ ዓም የዐማራው ትግል ..