ዛሬ  ግንቦት 21 ቀን 2010 ዓም ጓዳችንና መሪያችን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ  ከእስር ቤት ወጥቷል። አቶ አንዳርጋቸው ሰኔ 16 ቀን 2006 ዓም በሰንዓ አውሮፕላን ጣቢያ በህገወጥ መንገድ ተይዞ ያለአንዳች የህግ አግባብ ለህወሓት አገዛዝ ተላልፎ ላለፉት አራት ዓመታት በስቃይ አሳልፏል።
በዚምባቡዌ በመጪው ሃምሌ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ሊካሄድ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 22/2010) ዚምባቡዌ በመጪው ሃምሌ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንደምታካሂድ አስታወቀች። የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ እንዳሉት በሃገሪቱ የሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ግልጽ በሆነ መንገድ እንዲካሄድ አለም አቀ ታዛቢ ቡድኖችምእንዲገኙ ይደረጋል ብለዋል። እንደ አውሮፓውያኑ ከ2002 በኋላም ለመጀመሪያ ጊዜ በጋራ የበለጸጉ ሃገራት ታዛቢ…

የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ቤተሰቦች ለኢትዮጵያ ህዝብ ምስጋና አቀረቡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 22 ቀን 2010 ዓ/ም) የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር መፈታታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያን ላዳረጉት ድጋፍ ቤተሰቦቻቸው ምስጋናቸውን ገልጸዋል። የአቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ወ/ሮ የምስራች ሃይለማርያም እንዲሁም ታላቅ እህቱ…

ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ኦሮምያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች የመፍትሄ ያለህ እያሉ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 22 ቀን 2010 ዓ/ም) በመቶዎች የሚቆጠሩ ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከኦሮምያ ክልል ቡኖ በደሌ ወረዳ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች በአሁኑ ሰዓት በባህርዳር ከተማ በጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን እንዲሁም በተለምዶ አባይ ማዶ…

በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል ያለው ልዩነት እየሰፋ ነው (ኢሳት ዜና ግንቦት 22 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የለውጥ እንቅስቃሴ ለማፈን ነባር የብአዴን እና የህወሃት አባላት በሙሉ ሃይላቸው እየተንቀሳቀሱ ነው። ለውጥ የሚፈልጉ የኢህአዴግ አባላት ቁጥራቸው እየጨመረ ቢሆንም፣ ነባር የኢህአዴግ አመራሮች ከአዲሶቹ…
የፌደራል ፖሊስ ሶስት ከፍተኛ ሃላፊዎች ተነሱ

 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 22/2010) የፌደራል ፖሊስ ሶስት ከፍተኛ ሃላፊዎች ከስልጣን ተነሱ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ወደ ፌደራል ፖሊስ ሲዛወሩ፣ የቤተመንግስት  አስተዳደር ሃላፊም ተሽረው ፣በምትካቸው አዲስ ሃላፊ ተሹሟል። ከሁለት ዓመት በፊት ከብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት ሃላፊነት የተባረሩት ኢሳያስ ወልደጊዮርጊስ የአንድ ኤጀንሲ ሃላፊ…
በመላው ዓለም ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 22/2010) በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ መፈታት ደስታቸውን በመግለጽ ላይ መሆናቸው ታወቀ። በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያ፣ በአሜሪካ፣ በካናዳ፣ በደቡብ አፍሪካ፣ በእስራኤልና በሌሎች የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ስነስርዓቶች ደስታቸውን እየገለጹ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በሌላ በኩል  በጓዳችን መፈታት…
የእንግሊዙ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደስታቸውን ገለጹ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 22/2010) አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር በመለቀቃቸው የእንግሊዙ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደስታቸውን ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሪስ ጆንሰን እንዳሉት የአንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይ ለእንግሊዝ መንግስት ቀዳሚ ጉዳይ ሆኖ ከእስር ለማስፈታት ጥረት ሲደረግ ቆይቷል። እናም አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከረጅም እስር በኋላ…

በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሰርቲ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት አለፈ። ለሀይማኖታዊ በዓል ጻድቃኔ ማሪያም ሄደው የነበሩ ምዕመናንን አሳፍሮ ከጻድቃኔ ማሪያም ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ (tata) ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሀን ሲጓዝ…