ጋምቤላ ክልል ጉዳያችን ልዩ ዜና (Gudayachn Exclusive Breaking News)  ሰኔ 23፣2010 ዓም (ጁን 30፣2018 ዓም) አሁን ያንዣበበው የሞት አደጋ እንዲቀረፍ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ለሚጠይቀው ሕዝብ መንግስት በሰዓታት ውስጥ እንዲደርስለት ተማፅኖ እየቀረበ ነው። በአካባቢው ያሉ በኢንቨስተርነት የቡና እርሻዎችን የተቆጣጠሩ የቀድሞ የህወሓት…

ጉዳያችን/ Gudayachn ሰኔ 23/2010 ዓም (ጁን 30/2018 ዓም) ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ  ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ፀሐዬ ዮሐንስን አግኑንልን።ፀሐዬ ኢትዮጵያን እንዳለ የኖረ የኢትዮጵያ ልጅ። ክብር ዘመን ለማይቀይረው የኢትዮጵያ ልጅ ለድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ። እናመሰግንሃለን! እንወድሃለን! ፀሐዬ ዮሐንስ። ከእዚህ በታች የፀሐዬ ዮሐንስ ኢትዮጵያን ያገነነባቸው ቪድዮዎች…
The Wise Man and the Patriot

Maimire Mennasemay, Ph.D. PM Abiy Ahmed, the first principled Ethiopian political leader since 1974, has initiated an important process of democratization. By all accounts, he has the support of the majority of Ethiopians. This does not mean, however, that he…

አቶ ተክሌ የሻው የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመነበር ኢትዮጵያ ገቡ የሞረሽ ለወገኔ የአማራ ሲቪክ ማህበር መስራች አና የአማራ ህልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ተክሌ የሻው ኢትዮጵያ ገቡ፡፡ አቶ ተከሌ በውጭ አገር ሆነው ሞረሽ የሚባለው የሲቪክ ድርጅት በመስረት…

By Teshome M. Borago Credited for beginning the reformation of an important African country of 100 million people; the new Ethiopian Prime Minister Dr. Abiy Ahmed has become an unlikely hero. The son of a Muslim father and a Christian mother  from…

እንደሚታወቀው በየዓመቱ የሚደረገው የኢትዮጵያዊያን የስፖርትና ባሕል ፌስቲቫል ከኦገስ 01 እስከ ኦገስት 04. 2018ዓ.ም በአባይ ስፖርት ክለብ አዘጋጅነት በጀርመን ሽቱትጋርት ከተማ ሊካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትና ፍትህ ግብረ-ሀይል በአውሮፓ ይህንን እኩይ ተግባር እያወገዘ የድርጊቱ ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ እንዲደረግና የድርጊቱ ፈጻሚና አስተባባሪውች ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን።

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 22/2010) በናይጄሪያ አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ በእሳት ከመያያዙ ጋር በተያያዘ 9 ያህል ሰዎች መሞታቸው ተሰማ። የተሽከርካሪውን ፍሬን መቆጣጠር ባለመቻሉ ተከሰተ በተባለው በዚህ አደጋ ሶስት የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡሶችን ጨምሮ ከ50 በላይ ተሽከርካሪዎች በእሳት መጋየታቸውን ቢቢሲ ዘግቧል። የሃገሪቱ የመንገድ ደህንነት…
ኦብነግ የጦር አዛዥ ከወህኒ ተለቀቁ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 22/2010) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር/ኦብነግ/የጦር ኮማንደር ትላንት ከወህኒ ተለቀቁ። የኦብነግ የጦር አዛዥ የነበሩት አብዱከሪም ሼክ ሙሳ አምና በነሐሴ ወር በሶማሊያ ጋልካዩ ታፍነው ወደ ሞቃዲሾ ከተወሰዱ በኋላ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው መሰጠታቸው ይታወሳል። አምና በነሐሴ 2009 ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው የተሰጡት…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 22/2010) በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ ያልታወቁ ሃይሎች 4 የፖሊስ አባላትን አቁስለው መሰወራቸው ተሰማ። የገዳዮቹን ማንነት ለማወቅና ለፍርድ ለማቅረብ ጥረቶች እየተደረጉ መሆናቸውን የኦሮሚያ መንግስት አስታውቋል። የኦሮሚያ የገጠርና የፖለቲካ አደረጃጀት ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ በአካባቢው ያለው ሕዝብ እራሱን…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 22/2010) ኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው በሀገር ውስጥ የተፈናቀሉ ሰዎች ካሉባቸው ሀገራት አንዷ ሆናለች ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ገለጸ። ሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን ለማስከበር ህዝብ ተስፋ የጣለበት አጋጣሚ እንዳይባክን በሚል ርዕስ ሰመጉ ባወጣው መግለጫ በሚሊየን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የዚህ…
ለውጥን ወደኋላ የሚቀለብስ ማንኛውንም ነገር ለመሸከም ዝግጁ አይደለንም ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 22/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀመርነውን ለውጥ ወደኋላ የሚቀለብስ ማንኛውንም ነገር ለመሸከም ዝግጁ አይደለንም ሲሉ ገለጹ። 90 በመቶ የሚሆኑት የኢሕአዴግ አባላት የለውጥ ጉዞውን ደግፈው መቆማቸውንም አስታውቀዋል። ኢትዮጵያ ወደነበረው የጭንቀት ጊዜ እንዳትመለስ መከፈል የሚገባው ዋጋ ሁሉ እንደሚከፈልም ጠቅላይ ሚኒስትር…