የመከላከያ ሰራዊቱን  በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ይፋ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንዲሁም የሀገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አዲስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከመከላከያ ባለስልጣናት ጋር አርብ ዕለት ባደረጉት ውይይት በአዲሱ አደረጃጀትና ማሻሻያ የአመራር…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬሽ የዓለም ሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ምሥረታ ሰባኛ ዓመትን ለማክበር ወደ ማሊ ሄደዋል። ምዕራብ አፍሪካዊቱ ማሊ ሚኑስማ በሚል ምኅፃር የሚጠራው የመንግሥታቱ ድርጅት ኃይል የሚገኝባት ሃገር ስትሆን ተልዕኮውን ለማጠናከር እንደሚሠሩ ዋና ፀሐፊው ቃል ገብተዋል።

በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በመንግሥት በተጠራ የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ ለተገኙ ተሣታፊዎች ይከፈላል ከተባለ የውሎ አበል ክፍያ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ አለመግባባት ወደ ፖሊስና ወጣቶች ግጭት አምርቶ በአንድ ወጣት ላይ ከባድ ድብደባ እንደፈፀመ፤ በሁለት የፖሊስ አባላት ላይም ጉዳት እንደደረሰ ታውቋል።

በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በመንግሥት በተጠራ የወጣቶች ኮንፈረንስ ላይ ለተገኙ ተሣታፊዎች ይከፈላል ከተባለ የውሎ አበል ክፍያ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ አለመግባባት ወደ ፖሊስና ወጣቶች ግጭት አምርቶ በአንድ ወጣት ላይ ከባድ ድብደባ እንደፈፀመ፤ በሁለት የፖሊስ አባላት ላይም ጉዳት እንደደረሰ ታውቋል።

አንድን ሰው ወይም ድርጅት መፈረጅ ቀላል ነው፡፡ ፍረጃ ደግሞ እንደተመልካቹ ነው፡፡ አሁን በአጭሩ የምናገረው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስደተኞች የስፖርት ፌዴሬሽን ስለሚባለው የቦሌ ሞልቃቆች – የፈረንሣይ ልዕልቶች ስብስብ ነው፡፡ የካሣ ዳምጤ ልጅ መሸፋፈን አያውቅም፡፡ ከአንጀቴ የወጣ ብሶቴን በጥሞና አድምጡ፡፡ ለዚያውስ ይህን…

አባይ ሚዲያ ዜና ለነጻነት፣ ለፍትህ፣ እንዲሁም ለዲሞክራሲ በዋጋ ሊተመን የማችል መስዋትነትን የከፈሉት የግንቦት 7 ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በለንደን ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። የኢትዮጵያ ኔልሰን ማንዴላ የሚል ቅጽል ስም የተሰጣቸውን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን በርካታ ኢትዮጵያውያን በለንደን ሂትሮ አየር ማረፊያ በመገኘት…

ቀልባሹ ሃይል የባቡሩን ጉዞ ለማደናቀፍ ያለ የሌለ ሃይሉን እያሰባሰበ ነው። ቀልባሾች ስር የሰደደ ህዝባዊ ድጋፍ የሌላቸው በመሆኑ፣ የለውጡ አራማጆች ህዝባዊ ድጋፋቸውን ይዘው እስከቀጠሉ ድረስ፣ የማሸነፍ እድላቸው አነስተኛ ነው።

የቤተመንግስት ጠባቂዎችና የዶ/ር አብይ አጃቢዎች ተቀየሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 24 ቀን 2010 ዓ/ም) በኢህአዴግ ውስጥ የሚታየውን መከፋፈል እየጨመረ መሄዱን ተከትሎ በቤተመንግስት ዙሪያ ጥበቃ የሚያደርጉ እንዲሁም ጠ/ሚኒስትሩን የሚያጅቡ ሰዎች እየተቀየሩ መሆኑን ምንጮች ለኢሳት ገልጸዋል። ከ20 አመታት በላይ የቤተመንግስት ዋና ሃላፊ በመሆን…

ከቄለም ወረዳ ተፈናቅለው በቆቦ ከተማ የሚገኙ የአማራ ተወላጆች እርዳታ እንዲደረግላቸው ጠየቁ (ኢሳት ዜና ግንቦት 24 ቀን 2010 ዓ/ም) በደርግ ዘመን በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ወረዳ ሰፍረው የነበሩ ከ400 በላይ የአማራ ተወላጆች በአካባቢው ባለስልጣናት ጫና እንዲፈናቀሉ መደረጉን ተከትሎ በአሁኑ ሰዓት ቆቦ…

በአዲ ረመጥ ከተማ ፌስቡክ ላይ ጽፋችሁዋል የተባሉ ወጣቶች ታሰሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 24 ቀን 2010 ዓ/ም) የኮማንድ ፖስት አባላት ነን ያሉ የኮሎኔልነት ማዕረግ ያላቸው ወታደሮች በወልቃይት ወረዳ አዲ ረመጥ ከተማ ነዋሪ የሆነውን ወጣት ፈቃዴ አሰፋን ይዘው በማሰር፣ ለብሶት የነበረውን የፋሲል…