ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ኦስሎ ግንቦት 25፣2010 ዓም (ፎቶ ጉዳያችን) ጉዳያችን/ Gudayachn ግንቦት 25/2010 ዓም (ጁን 2/2018 ዓም) በእዚህ ሪፖርት ውስጥ የሚከተሉት ነጥቦች ተካተዋል። እነርሱም : –  በኢትዮጵያ ፖለቲካ ያሉብን ችግሮች ምንድናቸው? የብሔር ፖለቲካ በኢትዮጵያ እንዴት መጣ?…

AP Ethiopia’s cabinet has approved a draft law aiming to lift the country’s state of emergency that was imposed in February after months of widespread anti-government protests. It would be the most significant change so far under the country’s young…

በመንበር_ዓለሙ ዘ-ላልይበላ #ኢትዮጵያ የማናት? እናንተ በክፍ ቀን የተገኛችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ናችሁ እናንተን አለማመስገን ፈፅሞ ኢትዮጵያን ከመጥላት የሚመነጭ ነው ምክንያቱ ደግሞ ሀገራችን ከመበታተን ለማዳን እየሰራችሁ ያላችሁት ተግባር እንዳመሰግናችሁ ያስገድደኛል። ቀጣይ ግን ሳይውል ሳያድር መፈታት ያለበት ቁልፍ ጉዳይ በጋራ ትፈቱ…

ከዚህ በታች ከምታዮት የስም ዝርዝር ባሎቻቸው በአካባቢው በደረሰው ግጭት የሞቱባቸውና ግማሾቹ ወደ ጫካ የገቡባቸው የወሎ አማራ እናቶችና ህፃናት ስም ዝርዝር ነው። ልጆቻቸውን የሚያበሉት በማጣታቸውና ከክልሉም መንግስት ምንም አይነት ድጋፍ ስላልሰጣቸው ከትላንት በስቲያ ወደ አዲስ አበባ ከተማ በመመጣት ልጆቻቸውን ከሞት ለመታደግ…

ይህን ጥያቄ በቀጥታም ይሁን በተዛዋሪ በሽዎች የሚቆጠሩ አማራ ወገኖቼ ጠይቀዋል ለጥያቄው መልስ መስጠት ያለባቸው ወይም የነበረባቸው ተጠያቂዎች ደግሞ መልሱን የሰጡን ከዛሬ 40 እና 50 ዓመታት በፊት እንደነበር ግልጽ ነው። ይህን አረመኔያዊ ተግባር እንኳን በእኛ እድሜ ያለ ይቅርና ቀጣዩ ትውልድ እስከ…