የአማራን ህዝብ መሰረታዊ ግልጋሎቶችን በመከልከል የፋሽስት ትህነግ በአማራው ህፃናት ላይ ያደረሰው ኢሰብአዊ ድርጊት ሲጋለጥ (pdf) የአዮዲን እጥረት ችግር ምንድን ነው? አዮዲን በተፈጥሮ በውሃና በአፈር ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ነው። አዮዲን በባሕር ውስጥ በብዛት የሚገኝ ንጥረ ነገር ሲሆን በመሬት እና በንጹህ…

ኢትዮጵያውያን ለትጥቅ ትግል ጫካ ከገቡ ከነብርም ቢሆን ባዶ እጅ ትግል መግጠም የሚችሉ ደፋሮች ናቸው። ከተማ ውስጥ ግን ተራ ሰለማዊ ሰልፍ አድርጎ የታጠቀን መንግሥት ለመጋፈጥ በአፍሪካ ምድር የመጨረሻ ቦቅቧቃ ፍጡር እንደ ኢትዮጵያዊ ኣይገኝም (ይህ ግን ከ1991 ዓ.ም ወዲህ ማለት ነው)። ለ27…

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay) ሃይሉ! እንጂኔር ሃይሉ~! ሃይሉ! ኢንጀኔር ሃይሉ!!! እንወድሃለን ኢንጂኔር ሃይሉ!! ነበር በሃይሉ ሻውል አቀባበል የሰማናቸው ትዝታዎች። ይህንን ቪዲዮ ተመለክቱልኝ። Engineer Hailu Shawel arrival Part I https://youtu.be/f24EZ7futOE ሁለት ጉዳዮችን አነሳለሁ። አሁን ስላለው ወጣት እና ሌላው ስለ ኢንጂነር ሃይሉ…
Ethiopia to lift martial law: media

ADDIS ABABA, June 2 (Xinhua) — The Ethiopia Council of Ministers on Saturday approved a draft law that lifts marital law, reported state media Ethiopia Broadcasting Corporation. The draft will be sent to the Ethiopian parliament where it’s widely expected…

ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ በመጭው ነሀሴ ወር 2010 ዓ.ም. ወደ አሜሪካን አገር እንደሚመጡ እና ከዲያስፖራው ማህበረሰብ ጋር የመወያዬት እቅድ እንዳላቸው በስፋት እየተነገረ ይገኛል።

አቶ ሺመልስ አራጌ፤ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ሪጂን ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አውስትራሊያ የበረራ መስመር ለመክፈት ዕሳቤ እንዳለው፣ የተለያዩ የኢትዮጵያ ቱሪስት መዳረሻዎችን ለሚጎበኙና የአገር ውስጥ በረራ ለሚያደርጉም ልዩ ቅናሽ ያለው መሆኑን ይገልጣሉ።