የአገራችንን ሕዝብ ከሚያስከብሩት ባህሪያት አንዱ የሚያስደንቅ፣ አንዳንዴም እልህ የሚያጨርስ እርጋታው ነው። ይህንንም ገፀ-ባህሪ በዘፈኖቹ፣ ውብና ድንቅ በሆኑ ተረቶቹና አባባሎቹ እየቋጠረ ለትውልድ ሲያስተላልፍ ቆይቷል። ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ በኋላ ባደረጓቸው ንግግሮችና በወሰዷችው እርምጃዎች የተማረከ፣ በርካታ የአገራችን ሕዝብ፣ ከላይ…

ትላንት ማምሻውን ከቱኒሲያ የባህር ወደብ አምስት ማይል ርቀት እንደተጓዘ ነው 180 ፍልሰተኞችን የጫነው ጀልባ የሰመጠው። እስከአሁን በጀልባዋ ተሳፍረው ከነበሩት ውስጥ 68ቱ ከሞት ተርፈዋል። 60 ፍልሰተኞች አስክሬን ተገኝቷል። የተቀሩት 52 ስደተኞችን ማፈላለጉ ቀጥሏል።
06/04/2018  ክቡር ዶር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር                                                                  አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ስለ ኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ህብረት (ኢዴህ/EDU) አባላት በሱዳን መንግስት ታፍኖ መጥፋትን ይመለከታል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፡- እንደሚታወቀው ሁሉ አገራችን ከ27 አመት በፊት የደርግን ኢስበአዊ አስተዳደር ገርስሶ በምትኩ በህዝብ ነጻ…

 የአዮዲን እጥረት ችግር ምንድን ነው? አዮዲን በተፈጥሮ በውሃና በአፈር ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ነው። አዮዲን በባሕር ውስጥ በብዛት የሚገኝ ንጥረ ነገር ሲሆን በመሬት እና በንጹህ ውሃ ላይ ያለው ስርጭት ግን ከቦታ ቦታ ይለያያል። በጊዜ ብዛት በአፈር ውስጥ ያሉት የተፈጥሮ ንጥረ…

“የራያ ህዝብ የአማራ ማንነት ይከበር” ሲሉ የአላማጣና አካባቢው ተወላጆች ጠየቀ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን በራያ ወረዳ አላማጣ ከተማ በመገኘት የአካባቢውን ህዝብ ያነጋገሩት የራያ ተወላጁ የህወሃት ስራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ፣ ከተስብሳቢዎች ጠንካራ ጥያቄዎች እና…

በአዲስ አበባ ሃና ማርያም እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ቤታቸው የፈረሰባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የሃና ማርያም አካባቢ ነዋሪዎች በድጋሜ የተቃውሞ ሰልፍ ያደረጉ ሲሆን፣ የአዲስ አበባ መስተዳደር ባለስልጣናት ለተፈናቃዮች መልስ እንደሚሰጡ ቃል…

በጌዲዮና ጉጂ ብሄረሰቦች መካከል ያለው ግጭት ዳግም አገረሸ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ትናንት በተመጀረው ግጭት በርካታ ዜጎች ቀያቸውን እየተዉ ለመሰደድ የተገደዱ ሲሆን፣ በቆጨሬ ወረዳ ጀልዶ ቀበሌ አነድ የጌዲዮ ተወላጅ ሲሞት 1 ፖሊስ መቁሰሉ ታውቋል። 2 ትምህርት ቤቶችም…

አብዲ ኢሌ እየተገበረው ያለው ፖሊሲ በህወሃቱ ተወልደ በርሄ የተቀረጸ ነው ተባለ (ኢሳት ዜና ግንቦት 27 ቀን 2010 ዓ/ም) የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ኢሌ በክልሉ የሚፈጽመው የሰብአዊ መብትም ጥሰትም ይሁን የሌሎች አካባቢ ተዋላጆችን የማፈናቀል ስራ በህወሃቱ ተወልደ በርሄ የተቀረጸው ፖሊሲ…

ደቡብ ሱዳንን አሁን ወዳለችበት ቀውስና መከራ እንድታሽቆለቁል ምክንያት ሆነዋል ያሏቸው ተፋላሚ ኃይሎች መሪዎች የአሁን ምግባራቸውን እንዲለውጡ ለማስገደድ የሚቆነጥጡ የገንዘብና ሌሎችም እርምጃዎች እንዲወሰዱባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአጣዳፊ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ላውኮክ ጥሪ አስተላለፉ።