የሞንጆሪኖ ወንድም፣ የስብሀት ነጋ የወንድም ልጅ፤ በኢትዮጲያ 3ኛው ባለጸጋ አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር ናቸው የዛሬ አራት ወር እንዲህ እየፎከሩ “ከትግራይ ውጭ ያላችሁት በባድመ አያገባችሁም። ባድመ የትግራይ እንጂ የኢትዮጵያ አይደለችም” ያሉን።

በያዝነው ሳምንት መጀመርያ ጀምሮ ለሃያ አራት ዓመታት በእስር እየተሰቃዩ ለሚገኙት አባት መምህር እንደስራቸው አግማሴ ከእስር እንዲፈቱ እና ወደ ቤተሰባቸው እንዲቀላቀሉ የማኅበራዊ ሚድያ ጥሪ ለማዘጋጀት እና በሀገር ቤት እና በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥሪ ቀርቧል።ሙሉ መልእክቱን ይመልከቱት። ለኢትዮጵያውያን በሙሉ! ============ የማኅበራዊ…

(በመስከረም አበራ ) ግንቦት 29 ፤ 2010 ዓ.ም. በሃገራችን የዘውግ ፖለቲከኞች ልማድ የፖለቲከኞቻቸው ቁርጠኝት ጥግ የሚለካው ያለምንም ማገናዘብ ኢትዮጵያ መፈራረስ እንዳለባት በአደባባይ በመናገር ይመስላል፡፡ ታዋቂው የኢትዮጵያ የሁልጊዜም ጠላት፣የጎሳ ፖለቲካ ቄሰ-ገበዝ ስብሃት ነጋ የእሱ ሰፈር ሰዎች ዘረፋ “ለምን?” በተባለ ቁጥር ኢትዮጵያ…

ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ ግንቦት 29 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ያልተቋረጠ ትግልና በኢህአዴግ ምክር ቤት ውስጥ የኦህዴድንና የብአዴንን ሙሉ ድጋፍና ከደኢህዴንም የተወሰነ ድጋፍ በማግኘት ጠ/ሚ ለመሆን ችለዋል። የሊቀመንበርነቱ ምርጫ በኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቢሆን ኖሮ አብይ ጠ/ሚ ለመሆን…

የኢኮኖሚ አሻጥር እየተፈጸመ ነው ሲሉ ዶ/ር አብይ አህመድ ተናገሩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) ጠ/ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በ4ኛው ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና ጥምረት ጉባኤ ላይ ተገኝተው ነው። “ ከአዲሱ ጠ/ሚኒስትር መምጣት በሁዋላ የሚታዩ የኢኮኖሚ “ሳቦታጆች”፣ የሚፈጸሙ ቅጥፈቶች ህብረተሰቡ…

የብአዴን አባላት የህውሃትን አገዛዝ አወገዙ፡፡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን በሁለት የተለያዩ ቀናት በተደረገው የባህር ዳር ከተማ አጠቃላይ የብአዴን አባላት ስብሰባ፣ “የህውሃት አገዛዝ በአማራው ላይ ማለቂያ የለሽ ስቃይና ሰቆቃ ለዓመታት ሲያደርስ ቢቆይም፣ክልሉን በሚያስተዳድሩ አድር ባዮች ምክንያት እንዳንናገር…

በገንዳ ውሃ ከተማ በተከሰተ የአሳት አደጋ 50 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፡፡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) በመተማ ወረዳ ገንዳ ውሃ ከተማ ከሚገኙ ፋብሪካዎች መካከል የህወሃት ሰዎች ንብረት እንደሆነ በሚነገርለት” ካልሚ የሰሊጥ ፋብሪካ” ላይ ሰሞኑን በተከሰተው ከፍተኛ የአሳት…

በኮማንደ ፖስት ቁጥጥር ስር የሚገኘው ባንተወስን አበበ አሁንም አልተፈታም (ኢሳት ዜና ግንቦት 29 ቀን 2010 ዓ/ም) በአርባምንጭ ከተማ ነዋሪ የሆነው ባንተ ወሰን አበበ ቀደም ብሎ በሽብር ወንጀል ተከሶ ኢህአዴግ ያስተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ከእስር ቤት የወጣ ቢሆንም፣ በሳምንታት ውስጥ እንደገና ተይዞ…

የኢትዮጵያ መንግሥት የአልጀርሱን ሥምምነትና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የደረሰበት ድምዳሜ ከኤርትራ ጋር ያለውን ውጥረት እንደሚያረግብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት የአልጀርሱን ሥምምነትና የድንበር ኮሚሽኑን ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ የደረሰበት ድምዳሜ ከኤርትራ ጋር ያለውን ውጥረት እንደሚያረግብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡

ሲንጋፖር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርዋ በያዝነው ሳምንት ፕዮንግያንግን እንደሚጎበኙ ገልፃለች። ከተማይቱ በከፍተኛ ደረጃ የሚጠበቀውን የሰሜን ኮርያና የዩናይትድስ ስቴትስ መሪዎች ስብሰባን ከምታስተናግድበት ጥቂት ቀናት በፊት ማለት ነው።

አንዱ ዲያስፖራ ከወደ አሜሪካ ስልክ ደውሎ “ሃይ…እንዴት ነህ? ሁሉ ሰላም? ሁሉ ጤና? ምን አዲስ ነገር አለ?” አለኝ። እኔም “እህ…ምን አዲስ ያልሆነ ነገር አለ?” አልኩት። “ለምሳሌ ምን?” አለኝ። “ኧረ ባክህ ዶ/ር አብይ ሰርፕራይዝ በሰርፕራይዝ አድርጎናል። ትላንት ብቻ “የመንግስት ድርጅቶችን ፕራቬታይዝ አደርጋለሁ፣…