ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያን የማጽዳት ስራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል!!! ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ ላለፉት 27 ዓመታት ሲግጧት የነበሩታን ፋሽሽቶች የትግሬ ወያኔዎችን እና ተባባሪዎቻቸውን በማጽዳት ላይ ነው፡፡ ዶ/ር አብይ የጀመረውን የማጽዳት ስራ  አጠናክሮ በመቀጠል የሚከትሉትን የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣታና…
PM Abiy names new army Chief of Staff

Prime Minister Abiy Ahmed has appointed Seare Mekonnen (Gen.) as the new Army Chief of Staff replacing Samora Yenus (Gen.). Samora served as army Chief of Staff for the past 17 years after Tsadkan Gebretensae (Let. Gen.) left his position.…

ቢያንስ አንድ መቶ ፍልሰተኞችን ይዞ ዛሬ ረቡዕ ማለዳ ከሶማሊያ ይጓዝ የነበረ የሕገ ወጥ አሸጋጋሪዎች ጀልባ የመን ሲቃረብ ተገልብጦ አርባ ሥድስት ኢትዮጵያውያን ሰጥመው መሞታቸው እና ሌሎች አሥራ ስድሥት የደረሱበት መጥፋቱ ተገለፀ፡፡

ሳሞራ ዩኑስ በጄኔራል ሳዕረ መኮንን ተተኩ (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው በጀነራል ሳሞራ ዩኑስ ምትክ ጀነራል ሳዕረ መኮንን ጠቅላይ ኢታማዦር ሆነው ተሹመዋል። ኢሳት ከሁለት ሳምንት በፊት ምንጮቹን ጠቅሶ ባስተላለፈው ዜና ፣…

የሶማሊ ክልል የአገር ሽማግሌዎች ጠ/ሚኒስትሩ እንዲያናግሯቸው ጠየቁ (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) የህወሃት ደህንነቶች አንድ የአብዲ ኢሌን ተቃዋሚ ለመያዝ ያደረጉት ሙከራም ሳይሳካላቸው ቀርቷል በአብዲ ኢሌ ፍጹማዊ አገዛዝ የተማመሩ ከውጭ አገር ወደ አገር ቤት የተመለሱ እንዲሁም በክልሉ የሚኖሩ የአገር…

46 ኢትዮጵያውያን በኤደን ባህር ላይ ህይወታቸው አለፈ (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ዓለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት በምህጻረ ቃሉ -አይ ኦ ኤም እንዳስታወቀው ትናንት ረቡዕ 100 የሚሆኑ ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረችው መርከብ በመስጠሟ፣ 37 ወንዶችና 9 ሴቶች ህይወታቸውን አጥተዋል። 16…

ጄ/ል አለምሸት ደግፌና ጄ/ል አሳምነው ጽጌ ማዕረጋቸው ተመለሰላቸው (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሰው ከ9 ዓመታት እስር በሁዋላ በቅርብ የተፈቱት ብ/ጄ/ል አሳምነው ጽጌና የአየር ሃይል አዛዥ የነበሩት ብርጋዲየር ጀኔራል አለምሸት ደግፌ፣ ወታደራዊ ማዕረጋቸው እንዲመለስላቸው መደረጉን…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የጦር አውሮፕላን ሰጠች። (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ በሰጠው መግለጫ ፣በዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ስም- ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ጀነራል አደም መሀመድ ሲ- 130 የጦር አውሮፕላንን በማበርከቱ ሂደት – አምባሳደር ሚካኤል ሬይኖር…

በአማራ ክልል በሚሊሻነት ሲያገለግሉ የቆዩ ነዋሪዎች ከመደበኛው ወታደር ጋር ተሰልፈው በተለያዩ አውዶች በመዋጋት አካላቸውን ቢያጡም፣ በመንግስት ስራ እንዳያገለግሉ መከልከላቸው አግባብ እንዳልሆነ ተናገሩ፡፡ (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ በተደረገው ህዝባዊ ስብሰባ በዞኑ ነዋሪ የሆኑ የቀድሞ ሚሊሻ…

የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን የደጋፊዎች ማህበር፣ በደጋፊቻቸው ላይ የሚደርሰው እንግልት እንዲቆም ጠየቀ። (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም)ማህበሩ የፋሲል ከነማ መለያ ልብስን በመልበሱ ምክንያት ወልቃይት ላይ የታሰረውን ፍቃዴ አሰፋን የአባልነት መታወቂያ አያይዞ “ለሚመለከተው ክፍል” በሚል ርዕስ በላከው ደብዳቤ፣…

ባለፈው ዓመት በስዊድን ስቶኮሆልም በከባድ መኪና ሕዝብ ላይ በመንዳት አምስት ሰዎችን የገደለው የኡዝቤክ ተወላጅ የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት። (ኢሳት ዜና ግንቦት 30 ቀን 2010 ዓ/ም) የ40 ዓመቱ ራክማት አኪሎቭ የስቶኮሆልሙን ጥቃት ከመፈጸሙ በፊት ራሱን ኢስላማዊ መንግስት ብሎ ከሚጠራው ከአይ ኤስ…