ጉደኛው መሪያችን (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ) ሰኔ 1 2018 ዓ. ም . ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች ስንቀና የኛም ተራ ደርሶ ይሆንን?…

ኢትዮጵያ ውስጥ የአሥረኛና የአሥራ ሁለተኛ ክፍሎች ተማሪዎች ፈተና በሚወስዱበት ጊዜ በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች አዋሣኝ አካባቢዎች ውስጥ “የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ያደርሰዋል” በሚባል ጥቃት ምክንያት ብዙ ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውንና የብዙ ሺህ ተማሪዎች የትምህርት ሂደት መስተጓጎሉን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለሥልጣናት ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርኩት.፣ “በሀገራችን ለታየው የፖለቲካ ቀውስ ግንባር ቀደም ተጠያቂ ማን ነው?” መልሱ አጭርና ግልፅ ነው። እሱም፡- “ህወሓትና ህወሓት ነው” የችግሩ መሰረታዊ መንስዔ በህወሓት የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ የተመሰረተው መንግስታዊ ስርዓት ሲሆን ዓላማውም የህወሓትን የበላይነትና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ነው። ነገር ግን፣…

የአሥራ ሰባት ቀን ስብሰባ ነበር። አሥራ ሰባት መጻህፍት ተሰጥተውን ነበር። .. አስራ ሰባት ቀን በሙሉ እንዴት እንዴት ሊሆን ይችላል በሚል .. ፍርሃቱም ቢኖር .. ምን እንደምልም በደንብ ሳላብላላው በበስጭት ብቻ ለጥያቄ እጄን አነሳሁ። ” ዶ/ር አንማው አንተነህ።
The First Peaceful Coup d’état Led by Team Lemma

By Assegid Habtewold[1] In September 2016, my article entitled “A glimpse into the plausible alternative futures of Ethiopia” was posted on some Ethiopian websites. By employing one of the tools I use as I facilitate strategic planning sessions- Scenario Planning,…

የኢሮብ ህዝብ በባድመ ውሳኔ ዙሪያ የተቃውሞ ሰልፍ አደረገ (ኢሳት ዜና ሰኔ 1 ቀን 2010 ዓ/ም) ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩት መንግስት የአልጀርሱን ስምምነት ሙሉ በሙሉ እንደሚቀበል ማስታወቁን ተከትሎ ውሳኔው የኢሮብን ህዝብ ከሁለት የሚከፍል ነው በማለት ተቃውሞ አሰምተዋል። ዛሬ በርካታ የኢሮብ ወረዳ…

በመከላከያ እና ደህንነት መስሪያ ቤቶች ተጨማሪ ለውጦች እንደሚደረጉ ታወቀ (ኢሳት ዜና ሰኔ 1 ቀን 2010 ዓ/ም) ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ በሁዋላ ነባር የመከላከያ አመራሮች እና የደህንነቱ ሹም ከስልጣን ተነስተዋል። ይህንን ተከትሎ በመከላከያ እና በደህንነቱ ተቋም የብሄር ተዋጽዖን ለመጠበቅ ሲባል…

በአማሮ ወረዳ ያለው ግጭት ዛሬ ቀጥሎ መዋሉ ተሰማ (ኢሳት ዜና ሰኔ 1 ቀን 2010 ዓ/ም) ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ በአማሮ ወረዳ በጉጂ እና በኮሬ ማህበረሰብ መካከል የተጀመረው ግጭት ዛሬም ቀጥሎ በመዋሉ የዜጎች ህይወት አልፏል። ከኮሬ በኩል በዳኖ ቡልቶ ቀበሌ የ49…