ከአማራ ድርጅቶች እና ማህበራት ስብስብ (አድማስ) ለአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ የደስታ መግላጫ! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከአማራው አብራክ በወጡ የሕዝብ ልጆች በሀገር ቤት ተመስርቶ በይፋ የምስረታ ጉባኤውን በባህርዳር ከተማ እያካሄደ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። በዚህ የአማራን ሕዝብ ትግል ወደ ቀጣይ…

ቁጥር፡- aapo040/2018 ሰኔ፡- 02 2010 ዓም መዐሕድ:- ለአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) መስራች አባላት እንኳን ደስ ያላችሁ! የመላው ዐማራ ሕዝብ ድርጅት (መዐሕድ) ራዕይ የአማራ ህዝብ ጸረ አማራ የሆነ ማንኛውም ህዝባዊ ጥቃት በመመከት በመላው ኢትዮጵያ ተነቀሳቅሶ የመኖር፣ ሀብትና ንብረት የማፍራት መብቱ ተከብሮ፣…

የድጋፍ፣ የአጋርነትና የእንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ! ቤተ-አማራ ለአማራ ሕዝብ ህልውና መጠበቅና ሁለንተናዊ መከበር የምትታገል ድርጅት መሆኗ ይታወቃል። የአማራ ብሄርተኝነት ተፀንሶ እንዲወለድ በቆራጥና ታታሪ ልጆቿ ፈርቀዳጅ እርምጃዎችን ወስዳ የአማራ ህዝብ በማንነቱ እንዲደራጅ ወሳኝ ሚና ተጫውታለች ወደፊትም የአማራ ነፃ-መንግሥት እንስኪመሰረት ድረስ ትግል…

ዛሬ ሰኔ 2/2010 ዓም በባህርዳር አዲስ የአማራ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ ተጀምሯል። በምስረታው ላይ ሁለት አይነት “የሕዝብ” ስሜት ይብፀባረቃል። አንደኛው ደስታ ነው። ሁለተኛው በጥቅሉ ትችት ይመስላል። በዘር ተደራጁ የሚል። ደስታው ሕዝብ ወኪል ከማጣቱ የመጣ ነው። የሕዝብን ብሶት የሚያሰማ አካል በመጥፋቱ አማራጭ…

The Swedish embassy in Addis Ababa held a seminar focusing on “Women and Media in Ethiopia” in the presence of prominent media professionals, students, academia and activists. Speaking at the opening of the seminar, Torbjörn Pettersson, ambassador of Sweden in…

የለውጥ ውርጃ፣ የዘመናዊነት መጨናገፍ፣ የህዝባዊ ኃይል (ድምጽ) ተጽኖ ፈጣሪነት መኮላሸት፣…ድግግሞሻዊ የታሪክ አዙሪት አምሳያ የሆነችው ኢትዮጵያ፤ በተከታታይ ትውልዶች የደም ጎርፍ እየተንሳፈፈች እዚህ ደርሳለች። የአገር ግንባታ ሲሚንቶ ውሉ አልይዝ ብሎ ንቃቃት በዝቶበት የታሪክ ፈተናዋን መሻገር የተሳናት ኢትዮጵያ፤ በውስጣዊ ቅራኔ እንደተናጠች፣ ቅራኔዎቹ በተከታታይ…

ከእስራኤል የአማራ መረዳጃ ማህበር (እ.አ.መ.ማ.) የተሰጠ የትብብርና የድጋፍ መግለጫ:- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) / National Movement of Amhara / (NAMA) መስራች ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዋና ከተማው በባህር-ዳር ከተማ ውስጥ የመጀመርያ ማንነቱን ከህቡዕ የትግል ስልት ወጥቶ፣ በግልፅ እራሱን በማደራጀት ለአማራው ህዝብ…

ሰበር ዜና አዲስ የአማራ ፓርቲ ( የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲ ) መስራች ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው ላለፉት በርካታ አመታት ከማህበራዊ፣ ኢኮኖሚውና ከፖለቲካው ተጠቃሚነት ተገሎዮ የቆየውን ሰፊውን የአማራ ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርግ በእውነተኛ ከአብራኩ በወጡ የአማራ ልጆች በሆኑና በርካታ…

ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ ካልሆነ ወደ ሆነ ካልነበረ ወደ ነበረ የሚያሸጋግር እምቅ የጊዜ ሂደትና ውጤት ነው። በጥቅሉ ለውጥ…