ማስታወሻ፡     በለውጥ ወቅት  ሊመረመሩ የሚገባቸው ጥቂት የውይይት ሃሳቦች  ዶ/ር አበባ ፈቃደ   ለውጥ በሚታይም ሆነ በማይታይ ረቂቅ ነገር ውስጥ፣ በትንሽም ሆነ በትልቅ፣ በወል፣ በተናጠል በጋራም ሆነ በግል ህይወት ውስጥ ሁሉ የሚከሰት የተፈጥሮ መሰረታዊ ህያው የጊዜ ባህሪ ነው። ለውጥ…

ግንቦት 30/2010 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ማምሻውን ከወደ ታችኛው ቤተ-መንግሥት የተሰማው ዜና የኢትዮጵያዊያንና የዓለምአቀፉን ሚዲያ ትኩረት የሳበ ነበር። ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ (መከላከያ በአዲሱ አወቃቀር በኮሚቴ (ወታደራዊ ካዉንስል) ሊመራ ነው) በሚል ርዕስ ከሦስት ሳምንት በፊት መከላከያ ሠራዊት እንደተቋም በአመራሩ ላይ ብወዛ ሊያደርግ…

Addis Ababa June 10, 2018 Pursuant to the ongoing expansion, Ethiopian Airlines is planning to double its pilot graduates, Ethiopian Airlines Group CEO, Tewolde Gebremariam said. In an exclusive interview with ENA, Group CEO Tewolde said following relevant researches in…

ቅዳሜ፣ ሰኔ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ዓመተ ምህረት በፖለቲካ ዓለም፤ አዲስ ነገር ሲከሰት፤ በጥርጣሬ ዓይን መመልከቱ የተለመደ ነው። በተለይም የራሳቸው ድርጅት ያላቸው ግለሰቦች፤ ክስተቱን ከግለሰብ ማንነታቸው በተጨማሪ፤ በድርጅታቸው መነፀር ስለሚመለከቱት፤ የመጀመሪያ ግንዛቤያቸው፤ ይህ ክስተት፤ ለኔ እናም ለድርጅቴ፤ ይጠቅመናል? ወይንስ…

LULU GARCIA-NAVARRO Ethiopia is a country that venerates tradition. Some customs date back to biblical times – one lasting love there, beer. Here’s a postcard from NPR’s Eyder Peralta. EYDER PERALTA, BYLINE: Medhin Tewelde (ph) sits in a little corner…