የንቅናቄው ምስረታ ላይ የተገኘው ሕዝብ  ጉዳያችን/ Gudayachn  ሰኔ 3/2010 ዓም (ጁን 10/2018 ዓም) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ መስራች ጉባኤውን ለሁለት ቀናት ያህል ሰኔ 2 እና 3/2010 ዓም በባህር ዳር ከተማ  አካሂዷል።በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት ጀነራር ተፈራ ማሞን ጨምሮ በርካታ ወጣቶች የተገኙ ሲሆን የንቅናቄውን…

Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ ሰበር ዜና የክልሉ ዋና ከተማ መቀሌ ላይ በድንበር ውሳኔ ለመምከር ለአስቸኳይ ስብስባ የተቀመጠው የህወሃት ማእከላዊ ኮሚቴ ለሶስት መከፈሉን ተሰምታል አንደኛው መሬትን አሳልፈን እንስጣቸው ሲል ሁለተኛው በፍፁም አናደርገውም ብሏል ሶስተኛው ደግሞ ከኢህአዴግ እራሳችንን እናግልል ወይም እንውጣ…

 (ግርማ ካሳ) አቶ ኤፍሬም ማዴቦ፣ የግንቦት ሰባት አመራር ናቸው። የአማራ ብሄረተኝነትን ብቻ ሳይሆን ሌሎች ብሄረተኝኘትን እንደሚቃወሙና ለአገር አደጋ እንደሆኑ በትዊተር ገልጸዋል። አቶ ኤፍሬም ትክክል ናቸው።እኔም የርሳቸውን ሐሳብ ነው የምጋራው። በዘር መደራጀት አደጋ አለው። ሆኖም ግን በባህር ዳር የአማራ ፓርቲ መቋቋሙን…

ቁጣ፣ ክፍፍልና ትርምስ … ኢሕአዴግ፣ ሕወሓት፣ የትግራይ ህዝብ፣ ዓረና ትግራይ፣ አይጋ ፎረም፣ ትግራይ ኦንላይን እና ሌሎች የሕወሓት ሚዲያዎች (ከድር እንድርያስ) #ኢሕአዴግ  ♦ የሕወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ #የኢሕአዴግን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያሰላለፈውን ውሳኔ፣ ያወጣውን መግለጫ እና ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ ያቀረበውን የሰላም እና…

Chinese pharmaceutical giant, Sansheng Pharmaceuticals Plc, on Sunday inaugurated its production plant in Ethiopia amid the east African country’s higher demand for import substitution in medicines. Sansheng Pharmaceuticals Plc (Photo: Addis Fortune) Sansheng Pharmaceuticals Plc, which commenced its first phase…

(Hailu Abay Tegeg) አቶ ኤፍሬም ሌጄቦን አንድ በሏቸው! ‘የምር ተኳሹን እኛ ስናውቀው፣ ድንጉጡን ባንዳ ማን ደባለቀው፡፡’ ግን ይህ ለምን ትዝ አለኝ? እንጃ! አቶ ኤፍሬም ሌጄቦ ማናቸው? አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ሌጄቦን በልጅነቴ አውቃቸዋለሁ፡፡ የአቶ ሌጄቦ ማዴቦ ልጅም ናቸው፡፡ በደርግ ዘመን ‘ማርክሳዊ…

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የሆሊስቲክ ፈተና አንፈተንም ያሉ የምህንድስና ተማሪዎች ተቃውሞ አሰሙ (ኢሳት ዜና ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ/ም) ተማሪዎቹ ተቃውሞ ያሰሙት ለ2011 ዓም የሆልስቲክ ፈተና ተፈታኞች የወጣውን ማስታወቂያ በመቃወም ነው። የቴክኖሊጂ ተቋሙ ባወጣው ማስታወቂያ፣ ማንኛውም ተማሪ ከሆልስቲክ ፈተና በፊት የሚሰጡትን ሁሉንም…

በሃረር የቆሰሉት ሰዎች ቁጥር 9 ደረሰ (ኢሳት ዜና ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ/ም) በሃረር ከተማ ሃኪም ወረዳ ለኢንቨስተር የተሰጠውን መሬት አርሶአደሮች አናሳጥርም በማለታቸው 9 ሰዎች በልዩ ሃይል አባላት በተተኮሰ ጥይት ቆስለዋል። ህዝቡ ተቃውሞውን በማሰማቱ ቦታው እንዳይታጠር አስደርጓል። በተቃውሞው የክልሉ ፕሬዚዳንት…

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ተመሰረተ (ኢሳት ዜና ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ/ም) በርካታ የክልሉ ተወላጆች በተገኙበት በባህርዳር ከተማ ሙሉአለም አዳራሽ በደመቀ ስነስርዓት የተመሰረተው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (ኢብን) የአማራን ህዝብ “ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የማረጋገጥ እና በተለያዩ አካባቢዎች የክልሉ ህዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ጥቃቶችን…

በርካታ ኢትዮጵያውያን ዛሬም በእስር ቤት እየተሰቃዩ ነው (ኢሳት ዜና ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ/ም) ዶ/ር አብይ ጠ/ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙበት ጊዜ አንስቶ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አቶ አንዷለም አራጌ፣ ጄ/ል ተፈራ ማሞን፣ አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ ሌሎችም በርካታ የህሊና…
ጣሊያን ስደተኞችን አገደች

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 4/2010) ጣሊያን በባህር ድንበሯ ተሻግረው ሊገቡ የነበሩ ስደተኞችን አገደች። አዲሱ የጣሊያን የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር እገዳውን ያስተላለፉት በነፍስ አድን ሰራተኞች ከባሕር ላይ ሕይወታቸው ተርፎ ወደ ጣሊያን ሊገቡ የነበሩ 629 ስደተኞችን ነው። ከሊቢያ አቅራቢያ ከተለያዩ ጀልባዎች በነብስ አድን ሰራተኞች…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 4/2010) የመን ከመድረሷ በፊት ባለፈው ሃሙስ በሰጠመችው ጀልባ የሞቱት ኢትዮጵያውያን ቁጥር 60 መድረሱ ተገለጸ። አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አይ ኦ ኤም እንዳስታወቀው በየዕለቱ በነፍስ አድን ሰራተኞች ፍለጋ ተጨማሪ አስከሬኖች እየተገኙ ነው። 100 ኢትዮጵያውያንን አሳፍራ ባለፈው ረቡዕ ከቦሳሶ የተነሳችው…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 4 /2010)የገንዘብ እጥረት ቀውስ የኢኮኖሚ ቀውስ እያስከተለ መሆኑን  የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ገለጸ። የ2011 በጀትም 59 ቢሊዮን ብር ጉድለት እንዳለበት የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም ተከስተ ገልጸዋል። የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ቀጣይነት ለማረጋገጥ የገንዘብ እጥረት ቀውስ እንደገጠመው የገንዘብና ኢኮኖሚ…