ነገረ ባድመ – የ ህውሀት Plan A ና Plan B (የሰሜኑ ቋያ  የ ብአዴን አመራር) ህወሃት  ውስጥ  የመሽገውና ከእኔ  በላይ ብልጣብልጥ  የለም የሚለው  ተስፋፊው  ቡድን  በእነ  ስዬና  ፃድቃን ፕላን  አርቃቂነት  በኤርትራ  ጉዳይ  ፕላን  A  እና  ፕላን B አዘጋጅቶ  እንቅስቃሴ  ላይ  መክረሙ …

ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኘው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአንዳንድ የአማራና ኦሮሞ ልሂቃን፣ እንዲሁም የአንድነት አቀንቃኝ በሆኑ ወገኖች መካከል አላስፈላጊ እሰጣ-ገባ እየተካሄደ ነው። ራሴን ማጋነን አይሁንብኝና፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሚባል ፓርቲን ስለማቋቋም ሳይነሳ፣ ኦቦ ለማ መገርሳ ወደ ባህር…

“ሀምሌ 5/2008 ዓ.ም የተከፈተብኝን ጦርነት ሳስታውስ እከሳለሁ እንጅ እከሰስበታለሁ ብየ አስቤው አላውቅም” ነበር በማለት ተናገረ “መንግስት አለ በሚባልበት ሀገር በቦንብና በመትረጊየስ ስደበደብ ባደርኩ፣ ስለምን ተከሰስኩ” በማለት በሁኔታው መገረሙን ተናግሯል። ኮሎኔል ደመቀ የመብት ጥያቄን የጠየቀ እና ህገ ወጦችን ከመታገል ባለፈ ንፁህ…

ቁጥር ፪ ግንቦት ፪ ሺ ፲ ጠቅላይ ሚንስትሩ ከተሾመ እነሆ ሁለት ወር አለፈው፡ በዚህ ጊዜ ዉስጥ ጠ/ሚስትሩ ብዙ ተናግሯል፣ ብዙ ቦታ ባገር ዉስጥ ውጪም እየተዘዋወረ ተናግሯል። በተለይ የርትግራይን “የኢትዮጵያ ሕዝብ ፋና ሁኖ የበላይ ወርቃማ የተባረከ ልዮ መሪነት ስጦታ” እንዳለው መስክረዋል።…

በደቡብ ጎንደር የብአዴን ከፍተኛ ባለስልጣም ዶ/ር አምባቸው መኮንን በተገኘበት የተደረገ ስብሰባ ላይ የብአዴን አባላት ኦህዴድ በኦሮምያ ክልል ያሉትን እስረኞች ሙሉ በሙሉ ፈቷል።  ኦህዴድ በክልሉ ታስረው የነበሩ ዜጎችን ማስፈታት ብቻ ሳይሆን በፖለቲካ አመለካከታው ምክንያት ወደ ውጭ አገር ተሰደው የነበሩት የኦሮሞ ብሄር…

ጉዳያችን /Gudayachn ሰኔ 5/2010 ዓም (ጁን 12/2018 ዓም) በእዚህ ፅሁፍ ስር : –       1ኛ) ዶ/ር ጃን ኤርክ ከሊደን ዩንቨርስቲ በፈድራሊዝም እና ያላማከለ አስተዳደር ከኢትዮጵያ በሚል                  የሰጡት ማብራርያ ቪድዮ እና      2ኛ) የሐረርወርቅ…

የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነስርዓት ረቂቅ ዐዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። ይህ ረቂቅ ዐዋጅ ምን ያካትታል? ጽዮን ግርማ በምክር ቤቱ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴታ አቶ አማኑኤል አብርሃም ጠይቃቸዋለች።

የምሕረት አሰጣጥና አፈፃፀም ሥነስርዓት ረቂቅ ዐዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለሕግና ፍትሕ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። ይህ ረቂቅ ዐዋጅ ምን ያካትታል? ጽዮን ግርማ በምክር ቤቱ ረዳት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴታ አቶ አማኑኤል አብርሃም ጠይቃቸዋለች።

ሰሜን ኮሪያ ወደ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የምትቀላቀል ከሆነና ከዓለምአቀፍ አጋሮች ጋር እንድትገድ የሚፈቀድላት ከሆነ ከአፍሪካ ጋርም አጠቃላይ የንግድ ዕድገት ሊኖራት እንደሚችል ዋና መሥሪያ ቤቱ ፕሪቶሪያ የሆነው የደኅንነት ጥናት ተመራማሪ ዛካሪ ዶነንፌልድ አመልክተዋል።

ስፔን 629 ፍልሰተኞችን ያሳፈረው መርከብ ቫሌንሺያ በተባለችው የወደብ ከተማ እንዲያርፍ እንደምትፈቅድ ትላንት አስታውቃለች። አኳርየስ የተባለው ፍልሰተኞቹን ለማዳን ሲል ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ በጀልባ የሊብያ የባህር ጠረፍ ሲደርሱ ያሳፈራቸው መርከብ በዓለምቀፍ ባህሮች ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። ማልታና ኢጣልያ በግዛታቸው ያሉትን ስደተኞችና ፍልሰተኞችን እንኳን…

ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኘá‹� አዲስ የá�–ለቲካ á�“ርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአንዳንድ የአማራና ኦሮሞ áˆ�ሂቃንá�£ እንዲáˆ�áˆ� የአንድáŠ�ት አቀንቃáŠ� በሆኑ ወገኖች መካከáˆ� አላስá�ˆáˆ‹áŒŠ እሰጣ-ገባ እየተካሄደ áŠ�á‹�á�¢ ራሴን ማጋáŠ�ን አይáˆ�ንብáŠ�ናá�¤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሚባáˆ� á�“ርቲን ስለማቋቋáˆ� ሳይáŠ�ሳá�£ ኦቦ ለማ መገርሳ ወደ ባህር…

በሃዋሳ ከተማ የጨምበለላን በዓል ተከትሎ ግጭት ተነሳ (ኢሳት ዜና ሰኔ 5 ቀን 2010 ዓ/ም) በተለያዩ ደማቅ ዝግጅቶች የሚከበረው የሲዳማ ማህበረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ፣ ጨምበለላ፣ በአዋሳ ከተማ በሚከበርበት ወቅት ያልታሰበ ግጭት ተነስቷል። በግጭቱ የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ነዋሪዎች ይገልጻሉ። ከተማዋ በታጠቁ…