(ዘመድኩን በቀለ) ሰበር ዜና ! የምሥራች ወሬም ! ሊቁ ይፈቱ ዘንድ ቅዱስነታቸውም ለጠቅላይ ሚንስትሩ ደብዳቤ ጻፉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ከምር በጣም ነው ደስስስስስስስስ ያለኝ። ሊቁ የተፈቱ ያህልም ነው የተሰማኝ። ~ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስድስተኛው ፓትሪያርክ የሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ለ24…
TPLF SAYS ETHIOPIA’S RECENT ERITREA, ECONOMY RELATED DECISIONS HAVE “FUNDAMENTAL FLAWS”; CALLS FOR EMERGENCY MEETING OF THE RULING EPRDF EXECUTIVE, COUNCIL COMMITTEE

Etenesh Abera Addis Abeba, June 13/2018 – A statement released by the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), the ruling EPRDF’s oldest member, called Ethiopia’s recent decision to accept fully the Ethiopia-Eritrea Algiers Agreement and the subsequent decision by the boundary commission…

የትግራይ ብሔርተኞች ዳግማዊ ምኒልክን ባልዋሉበት እያነሱ ካላብጠለጠሉ ፖለቲካ የሰሩ ስለማይመስላቸው በነጋ በመሸ ክብራቸው የሚነካ ነገር ያገኙ በመሰላቸው ቁጥር አጀንዳ ያደርጓቸዋል። ከሰሞኑ ባድመ የምትባል አጀንባ አግኝተው በሊቀመንበራቸው በመለስ ዜናዊ ፊርማ ለሻዕብያ በተሰጠችው ባድመ አመካኝተው ዳግማዊ ምኒልክን እያወገዙ ናቸው። «ምኒልክ የሸጣት ባድመ…

“እሱ ተከራካሪ፣ እሱ መልዕክት አስተላላፉ፣ እሱ ዳኛ ሊሆን አይችልም”  አቶ አታላይ ዛፌ የወልቃይት የአማራ ማነነት አስመላሽ የኮሚቴ አባል “የተከሰሳችሁት በወልቃይት አማራ ማንነት ነው ወይስ በሽብርተኝነት የሚለው የሚታይ ይሆናል” ዳኛ ዘርዓይ ወልደሰንበት “እኚህ ዳኛ  በማህበራዊ ሚዲያ ያቀረቡት የህወሓትን አቋም ነው” ዘመነ…

ከኢትዮጵያውያን ጋር ሁሉ የማይሰበር የጽናት ጋብቻ እንደመሠረተ ያምናል። ከሞት ወዲያ ሳይሆን ለሞት ወዲህ ስላለው ታላቅ አገራዊ ክብር ይጨነቃል። በሁሉም ስፍራ፣ በየትኛውም አጋጣሚ ለሚፈልጉት ሁሉ “አለሁ” የሚል ኢትዮጵያዊ ነው። ዘረኝነትን፥ ዘውገኝነትን፥ ጎሠኝነትን፥ አጥብቆ ይዋጋል፤ ይጸየፋል። ከዘር ቆጠራና ከቂም የጸዳች ኢትዮጵያን ማየት…

“አሁን ያለው የፌደራሊዝም ሥርዓት የአማራውን ህዝባዊ አንድነት የሚገረስስ ሆኖ ነው ያገኘነው” የአብን  የህዝብ ግንኙነት ጉዳዮች አቶ ክርስቲያን ታደለ ላለፉት ቀናት የመስራች ጉባዔውን በባህር ዳር ከተማ ሲያከናውን የቆየው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ፤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ ተጠናቅቋል። በዚህም መሠረት በባህር ዳር…
ከአቢሲኒያ ባንክ የተዘረፈው ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ተያዘ

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 6/2010) በአቢሲኒያ ባንክ ከ5ሚሊዮን ብር በላይ ተዘርፎ በኋላ ላይ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ቦሌ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን አካባቢ ከሚገኘው የአቢሲኒያ ባንክ ቴሌ መድሃኒያለም ቅርንጫፍ 5 ሚሊየን ስድስት መቶ ሺህ ብር ተዘርፎ በፖሊስ እና በአካባቢው ማህበረሰብ ትብብር ዘራፊዎቹ በቁጥጥር…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010)ኢሕአዴግ የአልጀርሱን ስምምነት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መቀበሉን በመቃወም የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደብዳቤ ላከ። መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ኮሚቴው በላከው ደብዳቤ ላይ እንደገለጸው በበቂ ማስረጃ ባልተደገፈ መልኩ የተደረገው ስምምነት የኢትዮጵያን ጥቅም የሚጎዳ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010) የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/ኦህዴድ/ባካሄደው 8ኛ ጉባኤው ከ2ሺ የሚበልጡ አባላቱን አባረረ። ከ500 የሚበልጡ የድርጅቱ አባላትን ደግሞ ከደረጃቸው ዝቅ እንዲሉ ማድረጉ ተሰምቷል። ለድርጅቱ ቅርበት ያላቸው ወገኖች እንደገለጹት ኦሕዴድ ምንጠራ ያካሄደባቸው እነዚህ ግለሰቦች ነዋሪዎችን በአስተዳደር የበደሉ የሌላ አካባቢ ተወላጆች ናቸው…
ከሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች አምስቱ ታፍነው ተወሰዱ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010) ለአቤቱታ አዲስ አበባ ከሚገኙት የሶማሌ ክልል የሀገር ሽማግሌዎች መካከል አምስቱ ታፍነው መወሰዳቸው ተገለጸ። ላለፉት ሁለት ወራት አዲስ አበባ ሆነው በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ የሚደርሰውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት አፈናና ግድያ እንዲቆም ለመጠየቅ እያደረጉ ያሉት ጥረት በህወሃት ደህንነቶችና የሶማሌ…

በወልቂጤ በተነሳው ግጭት የሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ንብረትም መውደሙን ነዋሪዎች ገለጹ (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) ባለፈው እሁድ የእግር ኳስ ጨዋታን ሰበብ በማድረግ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ ዛሬ ግጭቱ ተባብሶ የሰዎች ህይወት ማለፉንና በርካታ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች መውደማቸውን ነዋሪዎች…

የሐረሪ ብሄራዊ ሊግ ዛሬ ባደረገው አስቸካይ ስብሰባ የድርጅቱ ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር ከስልጣናቸው ማንሳቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) ሐረሪ ብሔራዊ ሊግ አመራሮች ለ 27 አመታት በክልሉ በሚኖሩ የተለያዩ ብሄረሰቦች በተለይ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የሚያደርሱት ጭቆና…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 6/2010) በደቡብ ክልል ሀዋሳ እና ወልቂጤ ከተሞች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ። በሃዋሳ እና ወልቂጤ ከተሞች  ግጭቶች ተከስተዉ በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል። በሁለቱም ከተሞች የተከሰተውን ግጭት ተከትሎም ሰዎች መገደላቸው እየተነገረ ነው። በሃዋሳ የሚከበረው የሲዳማ ብሄረሰብ የዘመን…

በይርጋጨፌ ትናንት በነበረው ግጭት ቤቶች ተቃጠሉ (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) በጉጂና በጌዲዮ ብሄረሰቦች መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ አንዳንድ የደኢህአዴን አመራሮች ያሰማሯቸው የአካባቢው ባለስልጣናት “እኛ ተረጋግተን ሳንኖር እናንተ በእኛ ቦታ መኖር አትችሉም” በሚል የአካባቢውን ወወጣቶች አደራጅተው በጉራጌ፣ በአማራና…

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ከሆሊስቲክ ፈተና ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የጀመሩትን አድማ ተከትሎ ፖሊሶች በተማሪዎች ላይ ድብደባ ፈጸሙ (ኢሳት ዜና ሰኔ 6 ቀን 2010 ዓ/ም) ካለፈው ሰኞ ጀምሮ በምህንድስና ግቢ የሚማሩ ተማሪዎች የጀመሩት አድማ ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን፣ የልዩ ሃይል አባላት ወደ ተማሪዎች…