(ዘ-ሐበሻ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ኤርትራ በሄዱበት ወቅት ከኦነጉ መሪ ኦቦ ዳዉድ ኢብሳ ጋር መነጋገራቸውን አስታወቁ:: በትናንትናው ዕለት በሚኒሶታ ከኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት ጋር የራት የበሉት ዶ/ር አብይ ለተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል:: በጥያቄው መካከል በዳዑድ ኢብሳ የሚመራው ኦነግን ለምን…

(ዘ-ሐበሻ) በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ላለፉት 6 ቀናት ቆይታ ያደረጉት ዶ/ር አብይ አህመድና ቡድናቸው በዛሬው ዕለት ወደ ሃገር ቤት እንደሚመለሱ የደረሱን መረጃዎች አመልክተዋል:: በዋሽግንተን እና በሎሳንጀለስ ከተማ ስኬታማ የሆነ ዝግጅት ያደረጉት ዶ/ር አብይ በሚኒሶታ ከተጠነሰሰላቸው ሴራ በራሳቸው ጥረት ተርፈው ሄደዋል:: በሚኒሶታ…

ማንነታቸው ያልታወቀ 40 የታጠቁ ወታደሮችን ይዞ ትግራይ ክልል የገባ አንቶኖቭ አውሮፕላን በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ተያዙ። ምንጮች ለቢቢሲ እንደገለፁት በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት የታጠቁ ወታደሮች ተልዕኮና ማንነታቸው ባይታወቅም ኢትዮጵያዊያን እንደሆኑ አመልክተዋል። ከሁለት ቀናት በፊት ከሱዳን በኩል ወደ ኢትዮጵያ እንደገባ…

(ዘ-ሐበሻ) ብፁዕ አቡነ መርቆሬዎስና ብፁዕ አቡነ ማትያስ የሚታደሙበት የዕርቀ ሠላም ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 28/2010 በሚሌኒየም አዳራሽ እንደሚከናወን ታወቀ:: ዶ/ር አብይ አህመድ ባለፈው ሐሙስ በሰሜን አሜሪካ የሁለቱን ሲኖዶሶች አንድነት ካበሰሩ በኋላ ባለፈው ቅዳሜ እዚያው ዋሽንግተን ዲሲ በተዘጋጀ የቁርስ ስነስርዓት አቡነ…
“ዕርቀ ሰላሙ በዘመናችን በመፈጸሙ ለደስታዬ ወሰን የለውም”- ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ

ከዕርቀ ሰላሙ ሐሳብ አመንጪዎች፣ ቀዳሚው ናቸው፤ “ይህን ከአሁን ቀደም እኔም ራሴ ብዙ ጊዜ አሳስቤ ነበር፤” “ቀኑ ሲደርስ፣ እግዚአብሔር ሲፈቅድ በመፈጸሙ…… ቤተ ክርስቲያን ተደስታለች፤የኢትዮጵያ ሕዝብም ተደስቷል፤” ††† ባለፈው ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ በዋሽንግተን ዲሲ ለተበሠረው የአባቶች ዕርቀ ሰላምና ለተመለሰው ፍጹም…

(ኢሳት ዲሲ–ሀምሌ 24/2010)በሶማሌ ክልል በክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ላይ የሚካሄደው ተቃውሞ መቀጠሉ ተገለጸ። ላለፉት 3 ወራት በመካሄድ ላይ ባለው ተቃውሞ አብዲ ዒሌ ስልጣን እንዲለቅ ተጠይቋል።   በአውበር ጂጂጋ ዞንና በአፍዴር ዞን ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች መደረጋቸው ታውቋል። በርካታ ወጣቶች መታሰራቸውንም የደረሰን መረጃ…

(ኢሳት ዲሲ–ሀምሌ 24/2010) አርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ አመራሩ ሙሉ በሙሉ ወደ ሀገር ቤት እንደሚገባ አስታወቀ። በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የንቅናቄው አመራሮች ወደ ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ዛሬ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገልጿል። ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ውይይት መደረጉን የጠቀሰው…

(ኢሳት ዲሲ–ሀምሌ 24/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሜሪካ የመጨረሻ ጉብኝታቸውን በሚኒሶታ አካሄዱ። ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ጋር በመሆን በሚኒያፖሊስና ሴንት ፖል ከተሞች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር የተገናኙት ጠ/ሚ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ወደ ጎን አድርገው ለሀገራችን ለውጥ በአንድነት…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 24/2010) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን ፓትርያርክ አቡነ መርቆርዮስ ከ 27 ዓመታት ስደት በኋላ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ተሸኙ። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ  ትናንት ጉዟቸውን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ይህ ሁኔታ እንዲፈጠር  ላደረገው ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና አቅርበዋል።እንዲሁም ይህ እርቅ ኣንዲወርድ አስተዋጻኦ…

“ኢትዮጵያ ገሃነም ደጃፍ ላይ ነበረች መውደቅ ብቻ ነበር የቀራት :: አሁን ያሉት (እነ ዐቢይ) እንደመለስ አይደሉም:: ዴሞክራሲ የሀገሪቱ ህልውና ጉዳይ እንደሆነ ያውቃሉ:: ወደ ዴሞክራሲያዊ መንገድ ለመውሰድ የሚፈልጉ ናቸው” እንዳርጋቸው ጽጌ “አሁን ማን ድርጅት ይበልጣል የምንልበት ጊዜ ላይ አይደለንም ሀገሪቷን ወደተረጋጋ…

ሰመጉ በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከ700 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ገለጸ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 24 ቀን 2010 ዓ/ም )የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ)፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ)፤ በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት…

ትናንት በሚኒሶታ የተዘጋጀው የኢትዮጵያውያን መድረክ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን እና የአቶ ለማ መገርሳን የአመራር ብቃት ያመላከተ ነው ሲሉ በርካታ ኢትዮጵያውያን ገለጹ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 24 ቀን 2010 ዓ/ም )19 ሺህ ኢትዮጵያውያን የታደሙበት የሚኒሶታው መድረክ ህብረብሄራዊነትን በማንጸባረቅ በኩል ልዩ ውበት…

በሶማሊ ክልል ተቃውሞ ቀጥሎ ዋለ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 24 ቀን 2010 ዓ/ም )ትናንት በራሶም ወረዳ የተጀመረው ተቃውሞ ዛሬ በአፍዴራ ዞን ቀጥሎ ውሎአል። በአፍዴራ ዞን በሙሉ ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉን ለክልሉ ተወላጆች መብት መከበር የሚታገለው አቶ ጀማል ድሪሬ ገልጸዋል። የራሶም ወረዳ…

በአዊ ዞን የተፈጸመውን ግድያ የክልሉ መስተዳድር አወገዘ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 24 ቀን 2010 ዓ/ም ) በአዊ ብሄረሰብ ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ላይ በዜጎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ ያወገዘው የአማራ ክልል አስተዳደር፣ ምርመራ በማድረግ አጥፊዎችን ለህግ እንደሚያቀርብ አስታውቋል። የክልሉ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች…
የሰዓት ማስተካከያ: የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ አቀባበል፣ነገ ረቡዕ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ ይከናወናል

የዕርቀ ሰላሙ ብሔራዊ ብሥራት፣ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 28 ቀን፣ በሚሌኒየም አዳራሽ ይካሔዳል ††† ነገ ረቡዕ፣ ሐምሌ 25 ቀን 2010 ዓ.ም.፣ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመለሱት 4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ፣ በቤተ ክርስቲያን ደረጃ በሚካሔደው የአቀባበል መርሐ ግብር፣ የሰዓት ማስተካከያ መደረጉን የጠቅላይ ቤተ…