የአ/አበባ ሀ/ስብከት ካህናት:በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ችግር ፓትርያርኩ እንዲያወያዩዋቸው ጠየቁ፤ለሥራ አስኪያጁ አቀባበል ያደርጋሉ

የዘረኝነት ምደባ የሚታረምበትን የመዋቅርና አሠራር ማሻሻያ ይጠይቃሉ፤ የብልሹ አገልጋዮች ሥነ ምግባርንና የሰብአዊ መብቶች መጠበቅን ያነሣሉ፤ የምእመናን ጥያቄ፣ ፈጣን ምላሽ የሚያገኝበት አካሔድም አጀንዳቸው ነው፤ የተሟሟተው ስብከተ ወንጌል በትሩፋት ሰባክያን እንዲጠናከር ያመለክታሉ፤ ሥራ አስኪያጁ፣ በ7ቱም ክፍላተ ከተማ ተከታታይ ውይይቶችን ያደርጋሉ፤ ††† ባለፈው…

ዶ/ር አብይ አሕመድ አሜሪካን በመጭው ወር ሲጎበኙ በሚያደርጉላቸው አቀባበል ላይ የተነጋገሩ ዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያን-አሜሪካዊያን “ዛሬ እየተጠራጠሩ ያሉ ሁሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን እንዲቆሙና እንዲደግፏቸው” ጥሪ አስተላልፈዋል።

ዶ/ር አብይ አሕመድ አሜሪካን በመጭው ወር ሲጎበኙ በሚያደርጉላቸው አቀባበል ላይ የተነጋገሩ ዋሺንግተን ዲሲና በአካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊያን-አሜሪካዊያን “ዛሬ እየተጠራጠሩ ያሉ ሁሉ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን እንዲቆሙና እንዲደግፏቸው” ጥሪ አስተላልፈዋል።

ከ1997ቱ ምርጫ በኋላ እንደ አደረ ገንፎ መስህብ አጥቶ የኖረው ፖለቲካችን ከሶስት ወር ወዲህ በሁነት የተሞላ እየሆነ ነው፡፡ ፋታ በሌለው ሁኔታ በላይ በላይ የሚግተለተሉት ታላላቅ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች አንዳንዶቹ በተለይ ከዛሬ ስድስት ወር በፊት በሃገራችን ይከሰቱ ይሆን ብለው ለራስ ቢያስቧቸው እንኳን ሞኝ…

ባለፉት አስር ቀናት የታዩት ለውጦች ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ከታዩት ለውጦች ይበልጥ የደመቁ፣ ለቀጣይ ብዙ አመታት የሚታወሱ፣ በማሳያነት የሚጠቀሱ ናቸው። በመሰረቱ ፍርሃት ፀረ-ዴሞክራሲ የሆነ የጨቋኞች መርህና መመሪያ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት ደግሞ ሕዝቡ አደባባይ በመውጣት ይህን የፍርሃት ቆፈን ሰብሮታል። ከድሬዳዋ እስከ…

ግራና ቀኝ በዘንባባ መሃሉን በአበባ ባጌጠ አስፋልትሽ በብር ካምሳ እከደከ ጫማ በእግሬ አንዳንዴም በብስኪሌት ቀንና ምሸት የተመላለስሁብሽ፣ አሁንም ሩቅ ሆኜ በህልሜ እምባዝንብሽ የልጅነቴ መስተዋት፤ የመንግስቱ ኃይለማርያም፣ የመላኩ ተፈራ፣ የእሸቱ ዓለሙ ….. ገዳይ መንፈስ ሰቅዞሽ ለእድገትሽ ለመሻሻልሽ ያለሙ ብሩህ ልጆችሽ ተገድለው…

ጋምቤላ ክልል ጉዳያችን ልዩ ዜና (Gudayachn Exclusive Breaking News)  ሰኔ 23፣2010 ዓም (ጁን 30፣2018 ዓም) አሁን ያንዣበበው የሞት አደጋ እንዲቀረፍ አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ለሚጠይቀው ሕዝብ መንግስት በሰዓታት ውስጥ እንዲደርስለት ተማፅኖ እየቀረበ ነው። በአካባቢው ያሉ በኢንቨስተርነት የቡና እርሻዎችን የተቆጣጠሩ የቀድሞ የህወሓት…