ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 23 እና 24፣ 2010 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ የኢትዮጵያን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎችን አሰላለፍ፣ ፍላጎት፣ የስትራቴጂና የታክቲክ አካሄድ፣ የአማራ የፖለቲካ ኃይሎች…
አልጄሪያ ከ13 ሺ በላይ ስደተኞችን በኒጀር በረሃ መጣሏ ታወቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 25/2010) አልጄሪያ ባለፉት 14 ወራት ከ13 ሺ በላይ ስደተኞችን በኒጀር በረሃ ላይ እንዲጣሉ ማድረጓን አዲስ የወጣ አንድ ሪፖርት አመለከተ። የአሶሼትድ ፕሬስ ሪፖርተርን ዋቢ አድርጎ የወጣው ሪፖርት በአብዛኛው በበረሃው እንዲጣሉ የተደረጉት ስደተኞች አልጄሪያን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት ጥረት የሚያደርጉ…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 25/2010) በቀድሞው የኢትዮጵያ መንግስት ውስጥ በተለያዩ ከፍተኛ የሃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉት ዶክተር ካሳ ከበደ በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵያ ገቡ። የኢሕአዴግ መንግስት በ1997 በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን ግድያ በመቃወም ስራና ስልጣናቸውን ትተው ኤርትራ የገቡት ብርጋዴር ጄኔራል ሃይሉ ጎንፋም በተመሳሳይ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ሌሎች…

በኢትዮጵያ የተጀመረውን ለውጥ ስኬታማ እንዲሆን ጠቅላይ ሚንስትሩ ሊታገዙ ይገባቸዋል። ወንጀል የፈጸሙ በህግ ይጠየቁ፣ ጉዳተኞች ካሳ እንዲያገኙና አፋኝ ሕጎች እንዲነሱ ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ገለጹ (ኢሳት ዜና ሰኔ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) በመላው ኢትዮጵያ ላለፉት 27 ዓመታት ህግን ተገን በማድረግ ለተፈጸሙ የመብት…

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የለውጥ ጅምር ለማወደስ የሀረር ሕዝብ ለነገ የድጋፍ ሰልፍ ለማድረግ ያቀረበው ጥያቄ በመስተዳድሩ ሳይፈቀድ ቢቀርም ሕዝቡ የፊታችን ቅዳሜ በራሱ ኃላፊነት ሰልፍ ለመውጣት መዘጋጀቱ ተገለጸ። (ኢሳት ዜና ሰኔ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) የሀረር ነዋሪዎች በተለይ ለኢሳት እንደገለጹት የሀረር…

የቀድሞው የኢንሳ ዳሬክተር ዶ/ር ተክለብርሃን ወልደአረጋይ የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን ጠላት ስለሆኑ ልንታገላቸው ይገባል ሲሉ ኮነኑ (ኢሳት ዜና ሰኔ 25 ቀን 2010 ዓ/ም) የቀድሞው የመረጃና ደህንነት ኤጄንሲ (ኢንሳ) ዳይሬክተር የነበሩት ዶክተር ተክለብርሃን ወልደአረጋይ በትግረኛ ቋንቋ ከሚተላለፈው ድምጸ ወያኔ ራዲዮ ጣቢያ…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 25/2010) የአዲስ አበባውን የድጋፍ ሰልፍ ያስተላለፉ መገናኛ ብዙሃን ሊጠየቁ ይገባል ሲል የትግራይ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ገለጸ። ድርጅቱ ከብሮድካስት ባለስልጣን የዕለቱን ትዕይንት ሽፋን ያልሰጠበትን ምክንያት እንዲያብራራ በደብዳቤ ተጠይቆ በሰጠው ምላሽ ላይ እንደገለጸው በህግ የተከለከለ ሰንደቅ ዓላማን ጨምሮ በህዝብ…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 25/2010) በኢትዮጵያ አሁን በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት እንደጠላት ማየት አለብን ሲሉ የቀድሞ የኢንሳ ዳይሬክተር ጄነራል ገለጹ። በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከስልጣናቸው የተነሱት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መረብ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሜጀር ጄነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ድምጸ ወያኔ ለተሰኘው የህወሀት ልሳን…
የድጋፍ ሰልፉ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 25/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የጀመሯቸውን የለውጥ ርምጃዎች የሚደግፉ ሰላማዊ ሰልፎች በተለያዩ ክልሎችና ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም ባሉ ኢትዮጵያውያን ዘንድ መቀጠላቸው ታወቀ። በተለይም በባህርዳር ከተማ የተካሄደው እጅግ ደማቅ ትዕይንተ ሕዝብ የብዙዎችን ትኩረት የሳበ መሆኑም ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ…
ሥራ አስኪያጁ መ/ር ይቅርባይ: “ደላሎች ይውጡ፤የክህነት ልዕልና ይመለስ፤መናፍቅ የቤተ ክርስቲያንን እንጀራ አይብላ!” ሲሉ የጋራ ተጋድሎ ጥሪ አቀረቡ

ሓላፊነታቸውን በስኬት ለመወጣት፣ ለየአጥቢያ አሳራጊዎች የ3 ቀን ጸሎት ታዘዛላቸው፤ በደማቅ ጭብጨባ የተደገፈው ንግግራቸው፣ በቅኔም፣ “ኹለተኛው ዐቢይ” አሰኝቷቸዋል፤ የፈረጅያ ሥር ኑፋቄ፣በልማት ስም መነገድና ክህነትን ማዋረድ ይቁም፤ሲሉ አስጠነቀቁ፤ ሓላፊዎች ከድላላ ተግባራት እንዲታቀቡና የሥራ ሰዓትን አክብረው እንዲሠሩ አሳሰቡ፤ “ጊዜው ይናገራል፤በሩን ለባለጉዳዮች ክፈቱ፤ መዋቅር…