የተጀመረው የለውጥ እንቅስቃሴ የአገራችንን መሰረታዊ ችግር በዘላቂነት የሚፈታ ለማድረግ ለውጡ የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ተሳትፎ የሚጠይቅ እንደመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይን ጨምሮ በተለያየ የመንግስት ስልጣን እርከን ላይ…

በዘመናት ህዝባዊ ብሶት የተለኮሰው የለውጥ ባቡር ይገሰግሳል:: ባንድ በኩል የህዝብ ድምጽ ከመሪ  አፍ ሲወጣ እየሰማን ነው:: በሌላ በኩል ደግሞ በአፋኝነት በተደራጀ ሙስና እና በማን አለብኝነት ዘመናቸውን የፈጁ የያለፈው ዘመን አዋካቢዎች የለውጡን ባቡር በቻሉት መጠን ለመግታትና የለውጡን አራማጆች ከፋፍሎ እየተሰበከ ባለው…

በአውስተራሊያ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያም “SBS” ራዲዩ ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ ሰማሁት። የወ/ሮ ትርፉ ንግግር ፍፁም ያልተጠበቀ ከመሆኑ በተጨማሪ ህወሓት ውስጥ ያለውን ክፍፍል በግልፅ የሚጠቁም ነው። በእርግጥ ሴትየዋ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት እዚህ…
የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት:ስለመሪጌታ ጌታሁን መኰንን ሥልጣነ ክህነት መለቀቅና የሚኒሶታ ቅ/ገብርኤል መቋቋም የተላለፈው ውሳኔ “እንደጸና ነው”አለ

በይግባኝ የተቃወሙት ሊቀ ጳጳሱ፣ውግዘቱን ማጽናታቸው፣“አግባብ አይደለም፤” ቀኖናዊነቱን እያወቁ በቃልና በጽሑፍ ያስተላለፉት መልእክት አግባብነት የለውም፤ በፈጠረው መከፋፈልና ጥርጥር እንደተቸገሩ ካህናቱና ምእመናኑ አስታውቀዋል፤ ደብሩ በሥርዐቱ እንደተቋቋመ እና አለቃውም እንዳላጠፉ የወሰነውን አጽንቶታል፤ የሚከፋፍል ሐሳብ የሚያስተላልፉ አካላት፣ከስሕተታቸው እንዲታቀቡ አሳስቧል፤ ካህናቱና ምእመናኑ፣ከግለኞች ፍላጎት ተጠብቀው ውሳኔውን…
[ታዳጊ ክልሎች]  የሕወሐት አኩራፊ ቡድን ወይስ የዐብይ ፌደራል መንግስት?

ዋዜማ ራዲዮ- አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ኢሕአዴግ በተለይም ሕወሃት ፊቱን ወደ አጋር ድርጅቶች የሚያዞርበት ጊዜ የመጣ ይመስላል፡፡ ኢሕአዴግ አጋሮቼ የሚላቸው ድርጅቶች እንግዲህ ጋምቤላ፣ የኢትዮጵያ ሱማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር እና ሐረሬ የተባሉትን ክልሎች የሚያስተዳድሩት ብሄራዊ ድርጅቶች ናቸው፡፡ ከሽግግሩ ቻርተር ጀምሮ አምስቱም ክልሎች…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 26/2010) የደቡብ ሱዳን መንግስት የፕሬዝዳንት ሳልቫኪርን የስልጣን ዘመን በ3 አመታት ለማራዘም እቅድ ማጣቱ ተሰማ። የሳልቫኪርን ስልጣን እስከ 2021 እንዲቆይ ያደርገዋል የተባለው ይህ እቅድ ከወዲሁ ከተቃዋሚዎች ዘንድ ህገ መንግስታዊ አይደለም በሚል  ተቃውሞ ገጥሞታል። አንደ ሀገር ራሷን ከቻለች ትንሽ እድሜን…

      (ኢሳት ዲሲ– ሰኔ 26/2010)በለውጡ ሂደት እጁን መሰብሰብ ያለበት ሃይል እጁን እንዲሰበስብ ይደረጋል ሲሉ በአውስትራሊያ የኢትዮያ አምባሰደር ገለጹ። የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑት አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ኤስ ቢ ኤስ ለተሰኘ ሬዲዮ ጣቢያ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ እንደገለጹት፡ የትግራይ ህዝብ እየተናገረ…

   (ኢሳት ዲሲ– ሰኔ 26/2010)  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ እንዲሁም  አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህርዳር የፋሺዝም ተግባር  አሳይተዋል ሲሉ የቀድሞው የኢንሳ ዳይሬክተር  ገለጹ። የሕወሃቱ ነባር ታጋይ እና የቀድሞው የኢንሳ ዳይሬክተር ሜ/ጄነራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋይ  በዚህ አካሄድ ከማንም ጋር የመኖራችን…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 26/2010) በቤንሻንጉል ክልል ከተከሰተውና 14 ያህል ሰዎች ከተገደሉበት ግጭት ጋር በተያያዘ 54 የክልሉ ባለስልጣናት መታሰራቸው ታወቀ። የፖሊስ ኮሚሽነሩ ከሥልጣናቸው እና ከስራቸው ሲታገዱ አስራ አንድ ፖሊሶች ታስረዋል። የቤንሻንጉል ክልል ፕሬዝዳንት እንዳስታወቁት የክልሉ ልዩ ሃይል ፖሊስ ሃላፊዎችም ከስልጣን ተባረዋል ።…

በመተማ “ደለሎ ቁጥር አራት”በተባለ የእርሻ ቦታ ላይ በእርሻ ሥራ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ታጣቂዎች መገደላቸውን፣ ሁለት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን ጨምሮ ደግሞ ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎችና የሆስፒታል ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 26/2010)በኢትዮጵያ እና በሱዳን አዋሳኝ ድንበር አካባቢ ግጭት መፈጠሩ ተሰማ። የግጭቱ መንስኤ የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የኢትዮጵያን የእርሻ መሬት እንዳያርሱ በመከልከላቸዉ ነዉ ተብሏል ፡፡ በዚህም በኢትዮጵያ አርሶ አደሮች እና በሱዳን የጸጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት ተከስቷል፡፡ ከሱዳን ጦር ጋር አብረው ወጊያውን…

ሞሪታንያ ዋና ከተማ ኑአክሸት ውስጥ ለተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 31ኛ የመሪዎች ጉባዔ ድጋፏን እንደምትሰጥ ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች። ይህንን የሃገራቸውን መልዕክት ያስተላለፉት የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ ቃል አቀባይ ሄዘር ኑወርት ትናንት ባወጡት መግለጫ ነው።