የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ ድርጅት (ሒውማን ራይትስ ዎች) በዛሬው ዕለት (ጁላይ 4) “እንደ ሞቱ ሰዎች ነን፤ የሶማሊ ክልል በሚገኘው የዖጋዴን እስር ቤት የሚካሄደው ስቅየትና ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች” “We are Like the Dead’: Torture and other Human Rights Abuses in Jail…

Entoto, an ancient area in the northern part of Addis Ababa hosts a number of historical relics of the country. The area carries the Ethiopian history since the late 13th century. It comprises the Entoto Menelik II Palace, Entoto St.…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 27/2010) ለኢትዮያ ንግድ ባንክና ለኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳዲስ ፕሬዝዳንቶች ተሾሙ። አቶ ባጫ ጊና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ሲደርጉ አቶ ሃይለማርያም በቀለ ደግሞ የልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ሆነው መሾማቸው ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡበት ካለፉት ሶስት ወራት…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 27/2010) የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር መነጋገራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ እንደገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አስፈላጊ ኮሚቴ አባላት በተጨማሪ…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 27/2010) በአውስትራሊያ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የለውጥ ጉዞ ያላቸውን ድጋፍ ገለጹ። ሰልፈኞቹ ሒደቱን ለመቀልበስ የሚንቀሳቀሱ ወገኖችንም አውግዘዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለም በጄኔቫም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጀመሯቸውን ለውጦች የሚደግፍ ደማቅ ሰልፍ መካሄዱም ታውቋል   The post ኢትዮጵያውያን…
በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ሰልፍ ተደረገ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 27/2010) በደቡብ ኢትዮጵያ ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ለውጡን እንደግፍ በሚል መሪ ቃል የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ። በኢትዮጵያ ሰንድቅ ዓላማ ያሸበረቀው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ የቦንጋና አከባቢዋ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ከባህርዳር ቀጥሎ ረጅም የተባለው ሰንደቅ ዓላማ በሰልፉ…

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 27/2010)የጸረ ሽብር ሕጉን እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የመገናኛ ብዙሃን ሕግን አጥንቶ የሚያሻሽል የባለሙያዎች ቡድን ተቋቋመ። ታዋቂ የሕግ ባለሙያዎችና የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰሮች የሚገኙበት ይህ ቡድን ሕጎቹን ከሃገሪቱ ሕገ መንግስት ፣ከሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ጋር በተጣጣመ መንገድ እንዲያሻሽል ሃላፊነት እንደተሰጠውም መረዳት ተችሏል።…
የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

(ኢሳት ዲሲ–ሰኔ 27/2010) በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ውስጥ በታራሚዎች ላይ ከሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ጋር በተያያዘ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ጸጋዬ በሰጡት  ጋዜጣዊ መግለጫ  የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ አራት ምክትል…

በአዲሱ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ከግድያ ሙከራ ጀምሮ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያሴሩ የነበሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው (ኢሳት ዜና ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓ/ም) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚካሄዱ ግጭቶችን በማስተባበር እንዲሁም በአዲስ አበባ ውስጥ በዶ/ር አብይ አህመድና ሌሎችም የኢህአዴግ ባለስልጣናት ላይ…

በአማሮ ወረዳና በጉጂ መሃል ያለው ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ታሰማ (ኢሳት ዜና ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓ/ም) አንድ አመት ያስቆጠረዉ ግጭት ሰሞኑን ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ በዳኖ፤ ደርባ እና ቲፋቴ ግጭቱ ተባብሶ የሰዎች ህይወት አልፏል። ዳኖ በሚባል ቀበሌ ከብቱን በመጠበቅ ላይ…

በሱዳንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ጦርነት ቢቆምም ፍጥጫው ግን እንደቀጠለ ነው (ኢሳት ዜና ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓ/ም) ሰሞኑን የሱዳን የመከላከያ ሃይል በመተማ አካባቢ በሚገኝ የኢትዮጵያ መሬት ላይ የይገባኛል ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ በተነሳ ጦርነት ድንበራቸውን ለማስከበር የተሰው አርሶአደሮችና የመከላከያ ሰራዊት ዛአስከሬን…

በነቀምት በተነሳ ተቃውሞ የሰዎች ህይወት አለፈ (ኢሳት ዜና ሰኔ 27 ቀን 2010 ዓ/ም) የነቀምት ከተማ ወጣት ከጠዋት ጀምሮ ሲያሰሙ የነበረውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳ ግጭት ይህን ዜና እስካጠናከርንበት ሰዓት ደርስ ቢያንስ አንድ ሰው ተገድሏል። ወጣቶቹ የቄሮ አስተባባሪ የሆነ አንድ ወጣት አዲስ…
ሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ውይይት: በሐምሌ በዋሽንግተን ዲሲ ይካሔዳል፤ ጠቅ/ሚኒስትሩ፣ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን ያነጋግራሉ

“ከጠ/ሚኒስትሩ ጉዞ ቀደም ብሎ፣የዕርቀ ሰላሙ ሒደት በዋሽንግተን ዲሲ ይካሔዳል፤” “ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ለዕርቀ ሰላሙ በቦታው በመገኘት ድጋፋቸውን ይሰጣሉ፤” /የጉብኝት አመቻች ኮሚቴው/††† የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶሳዊ የዕርቀ ሰላም ንግግር፣ ከመጪው ሐምሌ 11 እስከ 20 ቀን በዋሽንግተን ዲሲ እንደሚካሔድ የተጠቆመ…