ታላላቅ ገዳማት: በሲኖዶሳዊው ዕርቀ ሰላም ብፁዓን አባቶች የቤተ ክርስቲያንን አንድነት እንዲመልሱ ተማፀኑ-“አንድ እረኛ አንድ መንጋ”

የተማኅፅኖ መልእክቱን፣ለኢትዮጵያም ለአሜሪካም የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤቶች አድርሰዋል፤ በበረሓ በወደቁ ዝጉሐን አባቶች የተመከረበት፣የታመነበትና የተጸለየበት መልእክት ነው፤ የምንፍቀውን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አንድነት እንድታሳዩን ተማፅኗችንን እናቀርባለን፤ “አንድ እረኛ አንድ መንጋ” ቀርቶ፣ “ኹለት እረኛ ኹለት መንጋ” መፈጠሩ አደናግሯል፤ ከልዩነቱ በኋላ የታዩና እየታዩ ያሉ ነገሮች፣ቶሎ መፍትሔ…

እኔ ለጉዳይ ማስፈፀም በሄድኩበት ወቅት ያየኋቸው ክፍሎች ሶስት ናቸው። የተቀሩት ክፍሎች ወይ እንደሌሎቹ ለቢሮነት ያገለግላሉ፣ አሊያም ተከርችሞባቸው፣ በመጋረጃ የውስጥ ጉዳቸው ተሸፍኖ ይውላል።

እርስዎን ተንጠልጥለው፡ እርስዎ ያገኙትን እውነተኛ የህዝብ ፍቅር እንደመሰላል ተጠቅመው፡ ቆሻሻቸውን ሳያርግፉ፡ ከነጉድፋቸውና ሃጢያታቸው ርካሽ ጥቅምና ተወዳጅነት ፍለጋ የሚክለፈለፉትን ባየሁ ጊዜ ማለፍ ስላቃተኝ ነው ይህ መጣጥፍ ከደረስዎ ብዬ የሞነጭጨርኩት።

ወንጀለኛን ስለመጠቆም #በጥብቅ ይፈለጋል! ============ ይድረስ ለጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ!! ========================= ይህ ሰውዬ አብሮዎት ወደ ወጪ እንዳይጓዝ!! የኢትዮጵያ ሕዝብ በህግ ይፈልገዋል!! ጨካኙ የማዕከላዊ ገራፊ #መለስአለም ከአብይ አሕመድ ጋር አሜሪካ ሊመጣ ነው! መለስ አለም ባሁኑ ወቅት የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል…

“ገራፊዬ ዳኛ ሆኖ መጣ፣ በሱ አልዳኝም በማለቴ 9 ወር ቀጡኝ።” (አበበ ካሴ) (አበበ ካሴ) የአማራ ቴሊቪዥን ያቀረበውን ሁለተኛውን ክፍል ዛሬም ተመለከትኩት ። በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት በሂትለር ጄስታፖወች ከኦሽዊትዝ ካምፕ ተርፈው ቃለምልልስ የሰጡ አይሁዳውያንን ዶኪመንተሪ ከዩቲዩብ አውርጄ የምመለከት ነው የመሰለኝ…

(ደሴት ኢትዮፕ)   በሚያሳምም ግርምትና ስቀት አየቃተትኩ በመንግስታዊ  “የፍትህ” ተቋም ውስጥ ባሉና “በሕግ” ጥላ ስር በወደቁ ዜጎች ላይ ሲፈፀም የነበረውን የእስረኞችና የተመርማሪዎች አያያዝ ሁኔታ በክፍል 2ቱ የአማራ ቴሌቪቪን ፕሮግራም ተከታተልኩ ።  መቼም ኢትዮጵያዊ ሰው ቀርቶ ዳቢሎስ እንኳ በእነዚህ የሕወሓት…

(Yasin Mohamed Ali) “ራያ ትግራይ ነው” ሲሉህ ሜዳውን መሆኑ ይግባህ!! ——— ትግራይ ክልል ለዜጎቹ ክብር ዋጋው ከፍ ያለ ነው። #ራያን አይመለከትም እንጂ!! #ባቲ ላይ አንድ ተጋሩ ጉዳት ስለደረሰበት የክልሉ ምክር ቤት ዛሬ ጉዳዩን አንስቶ ከፍተኛ ምክክር ተደርጎበታል። በተጨማሪም #በ20/10/10 በተጻፈ…

(Agezew Hidaru እንደጻፈው) አንድ ወዳጄ ትህነግ የአላማጣ ወረዳ የመንግስት ሰራተኞችን ሰብስቦ እኔን ፤ ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴንና ጠቅላይ ምኒስትሩ ዶ/ር አብይ አህመድን ሲያስወግዝ በመዋሉ ምክኒያት እየሳቀ አንድ ቀልድ ነገረኝ፡፡ ሰሞኑን ትህነግ የሚይዘው የሚጨብጠውን አጥቷል፡፡ መሆኒ በነበረውና ሶስት ቀናት አካባቢ በወሰደው የወጣቶች…

በኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲወች ዉስጥ አብዛኛዉ አስተማሪ እና ተመራማሪ ሁኖ ሚሰራዉ አማራ ነዉ፡፡ ነገር ግን ይህ ቡድን ፖለቲካዉ ዉስጥ ተሳታፊ አይደለም፡፡ በጣም በቅርቡ ነዉ አንዳንዶች ወደ ፖለቲካዉ እየተቀላቀሉ ያሉት፡፡ በአዲሱ ፓርቲ ያሉትን የተወሰኑ ሙሁራኖችን ማየት ይቻላል፡፡ ሌላዉ በአሳፋሪ ሁኔታ ዉስጥ እንደሚኖር ነዉ…

በእርግጥ ጊዜ የለዎትም። እርስዎ ይለፋሉ። ስለሀገር ወዲህና ወዲያ ሲሉ ጊዜ እንደማይኖርዎት አውቃለሁ። ምናልባት የእርስዎን የማህበራዊ መድረክ ጉዳዮች የሚመለከተው አካል ይህ መልዕክቴን በአጋጣሚ ካገኘው ለእርስዎ ሹክ ቢያደርግልኝ ደስ ይለኛል። ዛሬ በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አቀባበል በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ…

በሰሞንኛ የድጋፍ ሰልፎች የሚያስደምሙን ነገሮች ብዙ ናቸው። ኢትዮጵያዊ የአብሮነት ስሜት፣ ፍቅርና መደመር በአንድ በኩል አይተናል። አበው ጥለውልን ያለፉት ባንዲራችን እጅግ ደምቃ ተመልክተናል። ለዚህ ድል መስዋእት የከፈሉ እውነተኛ ታጋዮች ሲወደሱም ሰምተናል። በሌላ በኩል በዚህች አጋጣሚ በተፈጠረ ግርግር ራስን ከፍ ለማድረግ የሚደረግ…
ለአ/አበባ ሀ/ስብከት ረዳት ሊቀ ጳጳስ ምደባ: ልዩ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስብሰባ ተጠራ

በሀገር ያሉት አባቶች፣በመጪው ማክሰኞ እንዲገኙ በስልክ ተጠርተዋል ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ፣ ብፁዕ አቡነ አረጋዊን በዕጩነት አቅርበዋል በቋሚ ሲኖዶስ ለማስመደብ ያደረጉት ጫና፣ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው በፓትርያርኩ አቅራቢነት በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ሊመደብ ይገባል የፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት ሲኾን፣ በልዩ ኹኔታዎቹ ትኩረት ያሻዋል…

ኢትዮጵያ: በሶማሌ ክልል እስር ቤት ዉስጥ የሚፈጸመው ማሰቃየት ከፍተኛ የመንግስት ባላስልጣናት በማይቋረጥ የመብት ጥሰት ዉስጥ እጃቸው አለበት። To read Human Rights Watch Full Report on Torture and other Human Rights Abuses in Jail Ogaden, Somali Regional State, Ethiopia, Click here…