የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ በአስመራ ታሪካዊ በተባለ ጉብኝት ተገናኝተው የሁለትዮሽ ምክክር ጀምረዋል። እሁድ ማለዳ በአስመራ አየር ማረፊያ የሁለቱ ሀገሮች መሪዎች ሲጨባበጡና ሲተቃቀፉ፤ በሽዎች የተቆጠሩ የአስመራ ነዋሪዎችም በመንገድ ዳር ተኮልኩለው ሲጨፍሩ ታይቷል። አስመራ በኢትዮጵያና ኤርትራ…

ከጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ (ከአሜሪካ) ለቦርከና ሃምሌ 1 2010 ዓ ም በዚህ ርዕስ፤ በክፍል አንድ ላይ የተጠቀሱትን ጭብጦች ስንመለከት፤ የኤርትራ መንግሥት የድንበር ግጭቱ ሰበቡ እንጂ፤ ትክክለኛ እና እውነተኛ ጥያቄውና ዓላማው፤ ኢትዮጵያን እንደ ጥገት ላም በማለብ፤ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ጀርባ ላይ፤ የኤርትራን ኢኮኖሚ፤…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና አብረዋቸው የተጓዙ የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑካን በኤርትራ የ27 ዓመታት ታሪክ የመጀመሪያ የተባለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ይህ ዓለም ከዳር እስከዳር ያዳረሰ ታላቅ ግንኙነት በሰዓታት ልዩነት ውስጥ የህወሓትን ውስን አመራሮች ዕቅድና የትግራይን ህዝብ የሚያስቱበትን ቀስት ሰብሯል። መሪዎቹ የሃገራቱን ሕዝብ የጋራ…

አባይ ሚዲያ ዜና ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ኤምባሲዎቻቸውን ዳግም ለመክፈት እና የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለመጀመር የሚያስችል የስምምነት ውይይት  በጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና በፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ መካከል እንደተደረገ ተገለጸ።  በአስመራ ቤተ መንግስት ለጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ እና ለልኡካን ቡድናቸው በተዘጋጀው የአቀባበል…

አባይ ሚዲያ ዜና  ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያደረጉትን ታሪካዊው የአስመራ ጉብኘት ተከትሎ በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ተቋርጦ የነበረው የመደበኛ የስልክ ግንኙነት ዳግም መጀመሩ ተገለጸ። በአስመራ እጅግ ከፍተኛ እና ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ይህ ዜና እስከተጠናከረበት…

አመታዊውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌስቲቫል ለመታደም ዳላስ ስቴት ገብተናል። እንደወትሮው ለመታዘብ እና ለመገምገም። የ2018 የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት አጀማመሩ አሳፋሪ ነበር። ዝግጅቱ በእርስ በእርስ ጭቅጭቅ ሲጀመር ታዘብን። የክብር እንግዶች…

የጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዓቢይን መሾም ተከትሎ በመከሰት ላይ ያለው የለውጥ ሂደት በተለያዩ የማህበረሰባችን አባላት የተለያየ ትርጉም እየተሰጠው ይገኛል። አንዳንዶቹ፣ ሰውዬው ኢሕአዴግ ኮትኩቶ ያሳደጋቸው በመሆኑ የድርጅቱን ፖሊሲ ሊቀይሩ አይችሉም ሲሉ ሌሎች…

የሚወድዎትና እርስዎም የሚወዱት ዲያስፖራ ጋር ለመገናኘት፤ በመካከል ያለውን ፈተና አምላክ እንድንወጣ ያስችለናል ብዬ አምናለሁ። በእግር ኳስ ጨዋታ ላይ ባለው በኢትዮጵያ ቀን ላይ ተገኝተው ሊያዩን ቢፈልጉም አምላክ ስላልፈቀደ አልተሳካም። ሁላችንም እንደ…

ከወንድሙ መኰንን፣ ዩኬ፣ 05 July 2018 በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ላይ የሚታየው የለውጥ ማዕበል ያልተጠበቀ ነው። መሣሪያ ያልያዘ የቄሮ፣ የፋኖ፣ የዘርማ እና የነበሮ ወጣቶች፣ መሣሪያ እስካአፍጢሙ የታጠቀውን ወያኔ ዘርረውት አረፉ። ከሕዝብ…

 አመታዊውን የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌስቲቫል ለመታደም ዳላስ ስቴት ገብተናል። እንደወትሮው ለመታዘብ እና ለመገምገም። የ2018 የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት አጀማመሩ አሳፋሪ ነበር። ዝግጅቱ በእርስ በእርስ ጭቅጭቅ ሲጀመር ታዘብን። የክብር እንግዶች ወደ ስታዲየም በሚገቡበት ሰዓት የእንኳን ደህና መጣችሁ ስነስርዓቱ ፍጹም ልምድ ካካበተ አካል የሚጠበቅ አልነበረም። ሰላሳ አምስተኛ አመቱን የደፈነው ይህ ዝግጅት መልካም ስነ ስርአት አልታየበትም። ግን…