በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 18 ዓመታት ሠፍኖ የዘለቀው የጦርነት፣ የፀብና የኩርፊያ ዘመን አከተመ። በምትኩም የሰላም፣ የፍቅርና የነፃነት ዘመን ጠባ። በሚሊዮኖች ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ዘንድ እጅግ ስትናፈቅ የኖረችው ቀን እነሆ ደርሳ ታየች።

መደመር የሚለው ቃል የዚህ ዘመን ሐሳባዊ ቃል ነው፡፡ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጣ ወዲህ የኢትዮጵያውያን የመሰባሰቢያ ሐሳባዊ ቃል ሆኗል፡፡ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ቃሉን ‹መጨመር፣ ማግባት፣መግጠም፣፣ መገናኘት፣ ማዋሐድ› ብለው ይፈቱታል(ኪወክ፣352) ልዩ ልዩ እሴቶችን፣ ባሕሎችን፣ ማኅበረሰቦችንና የፖለቲካ አመለካከቶችን እየደመሩ ለሀገር…

የህብር ሬዲዮ ሐምሊ 1 ቀን 2010 ፕሮግራም ጋዘጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር በዳላስ ያደረግነው ቆይታ የሰሜን አሜሪካ የባህልና ስፖርት ፌስቲቫል 35ተኛ ዓመት በዓል ዘንድሮ በዳላስ እና …ከስፍራው ከጋዜጠኛ ቲዎደሮሰ ዳኝ እና ጋዘጠኛ አትክልት ክንፉ አሰፋ ጋዚጠኛ እያደር አዲስ ከአምታተ በሁዋላ ዳላስ…

የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ፣ የሚያድግ ጥጃ ከገመዱ! (To read with pdf click here) የኢትዮጵያ ህዝብ ከሩብ ምእተ አመት በላይ ለገጠመው የጭቆና፣ የምዝበራና፣ የሽብር ዘመን እልባት ለመስጠት ባደረገው መራራ ትግል የተጎናጸፈው አንፃራዊ ድል ከጅማሮው ተስፍ ሰጪ የሆነና በሂደቱም የለውጥ ፍሬ ማየት ከጀመረን…

በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን መካከል ባለው ግንኙነት የታየው ለውጥ ለሁለቱ ሀገሮች ብቻ ሳይሆን ለመላው ዓለም ትልቅ የተስፋ ምልክት ነው ብለዋል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ አንቶኒዮን ጉተሬዥ። ሁለቱ ሀገሮች ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚጠይቁትን ሁሉ ለመርዳትም ድርጅቱ ዝግጁ መሆኑንም ዋና ፀኃፊው ገልፀዋል።
የቅ/ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ በዐበይት ወቅታዊ ጉዳዮች ይወያያል፤ ፓትርያርኩ፣ ብፁዕ አባ አረጋዊን ያለሕጉ በረዳትነት መደቡ፤ምልአተ ጉባኤው ይመረምረዋል

በሙስናና ዘረኝነት ጉዳይ የጠ/ሚኒስትሩ ጥሪ፤ የሲኖዶሳዊው ዕርቀ ሰላም ንግግር ሒደት፤ የመማክርት ጉባኤ/ሕዝባዊ ሲኖዶስ?/ ሐሳብ፤ የአ/አበባ ሀ/ስብከት ረዳት ሊቀ ጳጳስ ምደባ አጀንዳዎች ናቸው፤ ††† ለነገ ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 ቀን 2010 ዓ.ም.የተጠራው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ አስቸኳይ ስብሰባ፣ በቤተ ክርስቲያናችን አንገብጋቢና ወቅታዊ…

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሁለቱም ሀገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ስምምነት ጎዞ፤ እንዲሁም በጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና በፕሬዚዳንት ኢሳያይ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች፣ እንዳበረታታቸው እና ተስፋ እንደሰጣቸው እየገለፁ ነው።
OPEN LETTER: H.E. Dr. Abiy Ahmed Prime Minister of Ethiopia

OPEN LETTER                                                                                                             June 30, 2018 H.E. Dr. Abiy Ahmed Prime Minister of Ethiopia Addis Ababa Ethiopia. Subject: Justice for Ethiopia The Global Alliance for Justice – The Ethiopian Cause presents its compliments to H.E./Dr. Abiy Ahmed, Prime Minister of…

በዚህ ዓመት ብቻ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ፍልሰተኞች ወደ ደቡባዊ የአውሮፓ ሀገራት ለመድረስ የሜዲትራኒያንን ባህር አቋርጠዋል። ጣልያንና ማልታ በየባህር ወደቦቻቸው የደረሱ ስደተኞችን አንቀበልም በማለታቸው ምክንያት በርካታ ስደተኞች ሜዲትራኒያን ባህር ላይ ህይወታቸውን እያጡ ነው። ሜዲትራኒያንን ባቋረጡ በርካታ ስደተኞች በሚጠሩዋቸው ቅፅል ስም “የስደተኛ…

ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን በሁለቱ ሃገሮች መካከል የተጀመረው የሰላም ጉዞና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድና በፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተፈረሙ ስምምነቶች እንዳበረታትዋቸውና ተስፋ እንደሰጧቸው እየገለፁ ነው። ከኢትዮጵያም ከኤርትራም ነዋሪዎችን አነጋግረናል።

(ጌታቸው ሺፈራው) ጀብሃ የሚባል ግብፅ ኢትዮጵያ ለማፈራረስ የጠፈጠፈችው ቡድን ነበር። አሜሪካ ሙስሊሞች የበዙበትን ይህ ቡድን እንደስጋት አየችው። አጤ ኃይለስላሴ ከግዛት አንድነት አንፃር አደጋ ነው አሉ። ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መንግስት በድሎት ያስተምራቸው ከነበሩ የዛ ዘመን ተማሪዎች አንዱ ነው። ይህ…