ተስፋዬ ደምመላሽ ሃምሌ 3 ፤ 2010 ዓ.ም የሕገ መንግሥት ቅየራ ነገር ባለፈው ሰሞን የሽብር ጥቃት ከተሰነዘረበት የጠ/ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የለዉጥ አመራር ጋር የተያያዘ ወይም ሊያያዝ የሚችል ስለሆነ መሠረታዊ የአገር ጉዳይ ነዉ። ጉዳዩን በጨረፍታም ቢሆን የሚመለከት “ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የሰጠን ተስፋና…

(በመስከረም አበራ) ሃምሌ 3 ፤ 2010 ዓ.ም ሃገር እንድትኖረው ሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የዶ/ር አብይን ወደ ስልጣን መምጣት ወዶታል ብቻ ብሎ ማለፍ ያስቸግራል፡፡ሰውየው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሊታደግ የተጠቀመበት መለኮታዊ ወኪል አድርጎ የሚወስድም አይጠፋም፡፡የቀድሞ ካድሬነቱም ሆነ የመጣበት ዘውግ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ጉዳዩ አይደለም፡፡ጉዳዩ ያለው…

ለማ መገርሳ እና አብይ አህመድ ኦህዲድን ሲነጥቋቸው የከሰሩት ህወሃቶች ኦሮሞን በመያዝ ይፈነጩበትን የኢትዮጵያ የፓለቲካ ሜዳ አጥተዋል።ነገር ግን ህወሃቶች ይህን ያጡትን ቦታ መልሶ ለመያዝ የኦሮሞ ብሄርተኛ ነን የሚሉ ቡድኖችን በመያዝ የኦሮሞ ህዝብንም ሆነ የለውጥ ኃይሉን ሰላም እየነሱ ነው። የህወሃቶች የአሁኑ የትግል…

  ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ለዛሬ ማክሰኞ፣ ሐምሌ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. የጠራውን አስቸኳይ የምልአተ ጉባኤ ስብሰባ፣ በሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ሒደት እና በወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ችግሮች ላይ ትኩረት ሰጥቶ ከተወያየ በኋላ ውሳኔና መመሪያ በመስጠት ማምሻውን አጠናቋል፡፡ ሲኖዶሳዊውን የዕርቀ ሰላም ሒደት በተመለከተ፡- ልኡካን…

ሆድ ያባውን ሰልፍ ያወጣዋልመስከረም አበራ ሃገር እንድትኖረው ሚፈልግ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የዶ/ር አብይን ወደ ስልጣን መምጣት ወዶታል ብቻ ብሎ ማለፍ ያስቸግራል፡፡ሰውየው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሊታደግ የተጠቀመበት መለኮታዊ ወኪል አድርጎ የሚወስድም አይጠፋም፡፡የቀድሞ ካድሬነቱም ሆነ የመጣበት ዘውግ ለአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ጉዳዩ አይደለም፡፡ጉዳዩ ያለው ይዞት ከመጣው…

ሜ/ጄ ተክለብርሃን ወ/አረጋይ ይመሩት የነበረው ኢንሳ ከ10 ቢሊዮን ብር በላይ በሙስና ማባከኑ ታወቀ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የዶ/ር አብይ አህመድን ጠ/ሚኒስትር ሆኖ መመረጥ አጥብቀው ሲቃወሙ፣ ጠ/ሚኒስትሩን “ጠላት” ብለው በመፈረጅ የለውጥ ሂደቱን ለመቀልበስ ጥረት እያደረጉ የሚገኙት…

ኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪካቸውን መቀየራቸውን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) ጠ/ሚኒስትሩ ለኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ በጻፉት ደብዳቤ ፣ ሁለቱ አገራት መራርና አውዳሜ ጊዜ ማሳለፋቸውን ጠቅሰዋል። አሁን ያ የታሪክ ምዕራፍ ተዘግቶ ሁለቱ አገራት አዲስ…

የሶማሌው ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ፣ ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣባቸውን መግለጫ እንዲያስተባብል ያስገደዱትን በቅርበ የተፈታ እስረኛ “በበቂ ሁኔታ አላስተባበለም”በማለት ዳግም እንዲታሰር አዘዙ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የእስርት ዕዛዝ የወጣበት ሙሀመድ አብዱላሂ ጉዴ ሕይወቱን ለማትረፍ ከአካባቢው…

በአማራ ክልል ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ቅሬታ እየተሰማ ነው፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) በአማራ ክልል ከመሬት ልማት እና አስተዳደር ጋር በተያየዘ ከፍተኛ ቅሬታ እየታየ መሆኑን የክልሉ ቅሬታ ሰሚ አቶ ሰይድ ሁሴን አስታወቀዋል፡፡ አቶ ሰይድ…

ጉዳያችን/Gudayachn ሐምሌ 3/2010 ዓም (ጁላይ 10/2018 ዓም) አንዳንድ በእድሜ የገፉ ኤርትራውያን ዲያስፖራዎች የአቶ ኢሳያስ ጋሬጣ ወይንስ አጋዥ? የኢትዮጵያ እና ኤርትራ የ1990 ዓም ግጭት መልሶ ለመፈጠሩ ምክንያቶች ላይ በጉዳዩ ዙርያ  የጠለቀ መረጃ  በነበራቸው ሰዎች  ብዙ ተብሏል።በጠራ መልኩ ደግሞ የታሪክ ፀሐፊዎች ወደፊት…
የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ኤርትራ ለመሄድ ጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 3/2010) የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ከአስመራ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ጠየቀ። ለኤርትራ እግር ኳስ ፌደሬሽን በተላከ ደብዳቤ ላይ እንደተገለጸው የተጀመረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር በሁለቱ ከተሞች የእግር ኳስ ክለቦች መሀል በአስመራ የወዳጅነት ግጥሚያ ለማደረግ ተፈልጓል። የጎንደር…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 3/2010) ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አሕመድን በዋሽንግተን ዲሲ ለመቀበል በተቋቋመው አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት አወቃቀር ላይ ማስተካከያ መደረጉ ተገለጸ። በኮሚቴው አወቃቀር ላይ ማስተካካያ የተደረገው በአሰራሩ ላይ ከአባላቱ እና ከልዩ ልዩ ወገኖች የተነሳውን ቅሬታ መሰረት በማድረግ መሆኑን አስተባባሪዎች ባወጡት መግለጫ…

(ኢሳት ዲሲ—ሐምሌ 3 /2018)የኢትዮጵያ ፓርላማ በአርበኞች ግንቦት 7 ፣በኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና በኦብነግ ላይ የጣለውን ፍረጃ ማንሳቱን ሰማያዊ ፓርቲ አደነቀ። ፓርቲው ህብረ ብሄራዊ ከሆነው  ድርጅት  አርበኞች ግንቦት 7 ጋር እስከ ውህደት አብሮ ለመስራት ያለውንም ፍላጎት ገልጿል።አፋኝ የሆኑት የሃገሪቱ ህጎች  እንዲሻሩም…