የአቶ አብዲ አሌ ወኪሎች የለውጥ አራማጆችን ስብሰባ አደናቀፉ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢትዮ-ሶማሊ ክልል መሪ የሆኑትን የአቶ አብዲ ሙሃመድ ኡመርን አገዛዝ የሚቃወሙ፣ በክልላቸው ዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲመጣ የሚታገሉ ከ300 ያላነሱ የአካባቢው ተወላጆች የአገር ሽማግሌዎሎች፣ ከውጭ አገር…

በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ በሚል ስም የጦርነት አዋጅ እያወጀ ያለው አካል ፣ እያደረገ ያለው ነገር እንዲያስብበት እና ወደትክክለኛው መንገድ እንዲመለስ ኦቦ ለማ መገርሳ አስጠነቀቁ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ…

511 የሚሆኑ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ና ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ብሄር ተወላጆች እስካሁን መፍትሄ አላገኙም ፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) ተፈናቃዮቹ የአማራ ብሄራዊ ክልል ምክር ቤት ስብሰባን ምክንያት በማድረግ ወደ ስብሰባ ቦታው በመሄድ ችግራቸው እንዲታይላቸው የጠየቁ…
ደብረማርቆስ ነባር አመራሩን በሚቃወም ትዕይንት ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ  ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ ችላለች፡፡ ከተማዋ  በተኩስ ስትናጥ ብትውልም ባልተለመደ መልኩ የጸጥታ አካላት በህዝብ…

የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት በሌሉበት መሻራቸውን ተቃወሙ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 4 ቀን 2010 ዓ/ም ) የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሙራድ አብዱላሂድ እርሳቸው ባልተገኙበት ሰኔ 29 ቀን 2010 ዓም የተደረገው የማእከላዊ ስብሰባ እና የፕሬዚዳንት ምርጫ እንደማይቀበሉትና አሁንም ክልሉን እሳቸው እንደሚመሩት አስታውቀዋል። ምክር…
ወደ ኤርትራ አስመራ የሚያደረገው በረራ በቀጣዩ ሳምንት ይጀመራል ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ አስመራ የሚያደርገውን በረራ በቀጣዩ ሳምንት ማክሰኞ እንደሚጀምር አስታወቀ። ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ እንዲሁም ከአስመራ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ መንገደኞች ያለ ቪዛ በፓስፖርት ብቻ መጓዝ እንደሚችሉም ተመልክቷል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ መዳረሻንም ወደ 114…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) በሶማሌ ክልል ሲፈጸሙ የነበሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ግድያዎች በህወሃት መሪዎች ተገደን የፈጸምነው ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ አብዲ ዒሌ ይህን የተናገሩት ዛሬ በተጀመረው የክልሉ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው። አብዲ ኢሌ የቀድሞ የደህንነት ሃላፊ የነበሩት…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) አቶ በረከት ስምኦን በደብረማርቆስ ታዩ በመባሉ በተካሄደ ተቃውሞ ቪ ኤይት ተሽከርካሪያቸው መቃጠሉ ተነገረ። በጎዛምን ሆቴል ታይተዋል የተባሉት አቶ በረከት ስምኦን ሹፌር መታወቂያም ተገኝቷል። በደብረማርቆስ ሕዝቡ አቶ በረከትን በቁጥጥር ስር ለማዋል ያደረገው ተቃውሞን ተከትሎ በአካባቢው የስልክ አገልግሎት እንዲቋረጥ…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) በውጭ የሚገኙ በኦሮሞ ስም የተደራጁ ድርጅቶች  ወደ ሃገር ቤት ገብተው በሰላም እንዲንቀሳቀሱ  እየተደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት  በኦሮሞ ስም የተደራጁ ሌሎች አካላት የኦሮሚያን ክልል ሰላም  ለማደፍረስ   በመስራት ላይ  መሆናቸውን አቶ ለማ መገርሳ ገለጹ። የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አባቶች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት በሽምግልና ለመፍታት ሶስት ጳጳሳት የሀገር ቤቱን ሲኖዶስ ወክለው ወደ አሜሪካ እንደሚጓዙ ተገለጸ። ፓትሪያሪክ ብጹዕ አቡነ ማትያስ አባቶቹ ወደ አሜሪካ የሚያደርጉትን ጉዞ በተመለከተ በሰጡት መግለጫ ፓትሪያሪክ አቡነ መርቆሪዮስ ከሐገር በመውጣታቸው…

By The Strathink Editorial Team The recent bold and forward thinking moves by Ethiopia’s new Prime Minister, Dr. Abiy Ahmed, to further advance the country are a reflection of Ethiopia’s continuously upward trajectory of transformation and modernization. Although the narrative…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 100 ቀናት የሥልጣን ጊዜ አስመልክቶ ጽህፈት ቤታቸው በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑትን ጉዳዮች በሚከተለው መልኩ ማብራሪያ ሰጥቶበታል። ውስጣዊ መረጋጋትን ከመፍጠር አኳያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጡበት ወቅት በሁሉም ረገድ እጅግ ፈታኝ የሆኑ ጉዳዮች ባረበቡበት ወቅት ነው።…