(ሚኪ አማራ) የአዲስ አበባ ህዝብ 2/3ተኛዉ አማራ ነዉ፡፡ ነገር ግን እንደ በግ ሲነዳ እና ከቤቱ እየተጎተተ ሲወረወር የኖረ ነዉ፡፡ አሁን እንደሚታየዉ ደግሞ ከባለፈዉም የባሰ በዚህኛዉ መንገድ እንዳትሄድ፤ በዚህ አካባቢ ሄደህ ሻይ እንዳትጠጣ፤ እንዲህ አይነት ባህል እንዳታሳይ መባሉ አልቀረም፡፡ ሀዉልት እንዳታቆም…

አብይ ኢትዮጵያዊ abiyethiopiawe@gmail.com] ነሃሴ 25 2010 ዓ.ም. በዕውነት እና በሐቅ እንነጋገር ለምን?…?…?… የለውጥ ባቡሩ ውስጥ በከፍተኛ ፍጥነት ሮጬ፤ባቡሩን መቅደም እችላለሁ የሚል ሰው ማን ነው?ለእኔ ከባቡሩ ውጭ ስለሚሆነው አማራጮችን የሚያስብ ብልህ ብቻ ነው። ዶክተር አቢይ አህመድን ለመተቸት ዕውቀቱም ሆነ ብቃቱ የለኝም፤ሆኖም…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) አቶ በረከት ስምዖን ለፍርድ እንዲቀርቡ በአውሮፓ ፓርላማ የፖርቹጋል ተወካይ ወይዘሮ አና ጎሜዝ ጠየቁ። ህዝብን የጨፈጨፈ ስርዓት ዋነኛው ባለስልጣን የነበሩት አቶ በረከት ስምዖን ለፍርድ መቅረብ አለባቸው፡፡ አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ይህን ተፈጻሚ እንደሚያደርገው እጠብቃለሁ ብለዋል ወይዘሮ አና…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) የኦዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩትና በቅርቡ በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የአቶ ዘውዴ ጉደታ መታሰቢያ ፕሮግራም በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ። አስከሬናቸውም ወደ ትውልድ ሃገራቸው ኢትዮጵያ ተሸኝቷል። የኦዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ ዘውዴ ጉደታ መታሰቢያና የአስከሬን ሽኝት ትላንት በደብረሃይል ቅዱስ…

           (ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) በኢትዮጵያ ያለ ስራ ሃላፊነታቸው በማይመለከታቸው ጉዳይ ጣልቃ የሚገቡ ሚኒስትሮች ፍትህን ሲያዛቡ መቆየታቸውን የቀድሞው የሃገር ውስጥ ገቢ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ገለጹ። ከነዚሁ ሚኒስትሮች መካከልም ያለሃላፊነታቸው የታክስ አቤቱታ የሚሰሙ፣ጨረታ ተከለከልኩ ያሉትን አቤቱታ በመቀበል በአማላጅነት ጣልቅ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 24/2010)ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት የታገዱትን አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳን ከድርጅቱ አመራሮች ጋር ለማስታረቅ እንቅስቃሴ የጀመሩ ባለሃብቶችና ፖለቲከኞች ተቃውሞ ገጠማቸው። አቶ በረከትም ሆነ አቶ ታደሰ ካሳ በኢትዮጵያ ደረጃም ሆነ በአማራ ክልል ለፈጸሟቸው ወንጀሎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ቢጠበቅም እናስታርቃለን…
ታማኝ በየነ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 25/2010) አርቲስትና አክቲቪት ታማኝ በየነ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ። ዛሬ ከዋሽንግተን ዲሲ ዳለስ አውሮፕላን ማረፊያ የተነሳው አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ነገ ዕለት ጠዋት አዲስ አበባ ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል። ታማኝ በመቶዎች በሚቆጠሩ አደናቂዎቹ፣ ወዳጆቹና ጓደኞች አሸኛኘት ተደርጎለታል። አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ…

ታማኝ በየነ ከ27 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ነገ ቅዳሜ ጠዋት አዲስ አበባ የሚደርስ ሲሆን ዛሬ ወዳጆቹና የሙያ አጋሮቹ ከዋሽንግተን ዲሲ አሸኛኘት አድርገውለታል:: በተጨማሪም ታማኝ ላበረከተው ታላቅ አስተዋጽኦ ይገባዋል ታማኝ የተሰኘ ነጠላ ዜማ ዝነናው ድምጻዊ መሐሪ ደገፋው ለቆለታል:: ይመልከቱት::

በአፍሪካ ትልቁ የኃይል ማመንጫ እንደሚሆን የሚነገርለት ግዙፉ የአባይ ግድብ ሥራ አስኪያጅ መሃንዲስ ስመኘው በቀለ አሟሟት ዙሪያ ዛሬ አርብ ይሰጣል የተባለው መግለጫ ለሁለተኛ ጊዜ ተራዘመ:: ዘ-ሐበሻ ከሶስት ቀን በፊት ስለኢንጂነር ስመኘው አሟሟት ዛሬ አርብ ይሰጣል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው መግለጫ የኢንጂነሩ አሟሟት…

የዶ/ር ደብረጽዮን  የትግራይ አስተዳደር በራያ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ከፍተኛ የሆነ የመከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ ሚኒሻዎችን በማሰማራት ሕዝቡን በማሸበር ላይ መሆኑ ታወቀ:: የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ ከ እለት ወደ ዕለት እየተጋጋለ በመሄዱ የደብረጽዮን አስተዳደር በተለይም በራያ የተለያዩ ከተሞች የራያ ተወላጆች መሬታቸውን…
በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ አንድ ዜጋችን ህይወቱ ሲያልፍ አንድ ሌላ ኢትዮጵያዊ ደግሞ ጉዳት ደርሶበታል።

በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ ግዛት ውስጥ የሌላ አገር ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ካለው ጥቃት ኢትዮጰያውያን ራሳቸውን እንዲጠብቁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ ያቀርባል፡፡ በእስከአሁኑ ጥቃት አንድ ዜጋችን ህይወቱ ሲያልፍ አንድ ሌላ ኢትዮጵያዊ ደግሞ ጉዳት ደርሶበት ሃኪም ቤት እያገገመ ይገኛል፡፡ ደቡብ አፍሪካ የሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ ከአገሪቱ መንግስት…

የኢትዮጵያ ጀግኖች የአገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት ለማስከበር የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚያሳይ ጥናታዊ ቪዲዮ አቅርበንላችኋል። ቪዲዮው  በኢትዮጵያ የቅርብ ታሪክ ውስጥ የምድር ጦር (እግረኛ)፣ የባሕር ኃይልና የአየር ኃይል የከፈሉትን መስዋዕትነትና ያበረከቱትን አስተዋጽኦዎች አጠር ባለ ሁኔታ ያሳያል። ቪዲዮው በተለይም ለመካከለኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የታሪክ…

አዲስ አበባ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ አዘጋጅነት ለአንድ ወር የተዘጋጀው የበጎ ፈቃድ የዕውቀት ልውውጥ ትላንት ተጠናቀቀ። የእውቀት ልውውጡ አሜሪካን ስፔስስ የበጎ ፈቃድ ፕሮግራም በምህፃረ ቃል ASVP ይባላል።

አዲስ አበባ በሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ አዘጋጅነት ለአንድ ወር የተዘጋጀው የበጎ ፈቃድ የዕውቀት ልውውጥ ትላንት ተጠናቀቀ። የእውቀት ልውውጡ አሜሪካን ስፔስስ የበጎ ፈቃድ ፕሮግራም በምህፃረ ቃል ASVP ይባላል።