I am crying!  . Voice of Ethiopia!

(by Haile-Gebriel Endeshaw) Listen up, the world! This is the voice of Ethiopia! I am crying. Please allow me to tell you why I have been crying for the last three decades. …Yes, I am crying to ease the pain…

ይህ ጹሁፍ ከአንድ አመት በፊት የተጻፈ ቢሆንም ጠቃሚ ስለሆነ በደጋሜ አቅርበነዋል ጸረ አማራው የትምህር ስርአት (ራስ ሐመልማል) ከዚህ በፊት ” በሃያ ስድስት አመት ውስጥ 10 የትምህርት ፖሊሲ በአማራ ላይ የሚቀነባበር ሴራ ነው” በሚል ርእስ ለመዳሳሰ እንደሞከርኩት በትምህርት ስርአት ውስጥ ዋናው…

(ኢሳት ሐምሌ 26/2010)ነዋሪነቱ አራዳ በመባል በሚታወቀው የደሴ ከተማ ኗሪ የሆነውን ወጣት ባዬን ለመያዝ ፖሊስ የፍርድ ቤት ማዘዣ አውጥቶ ግለሰቡን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ሲሞክር ሁኔታውን በቅጡ ባልተረዱ የአካባቢው ነዋሪዎችና በፀጥታ አስከባሪዎች መሃከል ግጭት ተቀሰቀሰ። ተጠርጣሪውን ይዘው የአዲስ አበባ ታርጋ ባላት ሲቪል…

(ኢሳት ሐምሌ 26/2010)የአብዲ ኢሌን አገዛዝ የሚቃወሙ የክልሉ ተወላጆች ሁለተኛ ስብሰባዎችን በድሬዳዋ ከተማ ላይ በማካሄድ ላይ ናቸው። የክልሉ የአገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶችና ታዋቂ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በስብሰባው ላይ ተገኝተዋል። ባለፈው አዲስ አበባ ላይ ተደርጎ የነበረው የመጀመሪያው ስብሰባ በአብዲ ኢሌ ደጋፊዎች የተደናቀፈ ቢሆንም፣…

የአንጋፋው ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪያም ቀብር ስነስርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ (ኢሳት ሐምሌ 26/2010)በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ 1948 ዓ.ም የተወለደው አንጋፋው የመድረክ ፈርጥ ተዋናይ ፍቃዱ ተክለማሪያም ባጋጠመው የኩላሊት ህመም በተወለደ በ62 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ላለፍት 42 ዓመታት…

ዶ/ር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ ጀምሮ የወሰዳቸው የለውጥ እርምጃዎች በጣም አስደናቂ ናቸው አይደል? አዎ! በእርግጥ አንዳንዶቹ ለውጦች በቀጣይ አስርና ሃያ አመት ይመጣሉ ተብለው ያልተጠበቁ ናቸው። ይህ ለውጥ እንዲመጣ ላለፉት 27 ዓመታት ብዙዎች ታግለዋል። ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ለእስርና ስደት ተዳርገዋል። ስለዚህ…

ከእናት አገር እምዬ ኢትዮጵያ – በማለዳ ታጥቀው ተነስተው፣ በብርሃን ጭለማን ሰንጥቀው – አየር፣ ምድር፣ ባህር አቋርጠው፣ ለዓመታት ጋርዷቸው የኖረውን – የጭለማን ዘመን ግንብ ሊያፈርሱ፣ ረቂቅ ብርሃናዊ ከዋክብቱ – ከወገናቸው አምባ ደረሱ፤ በክቡር “ካፒቴናቸው” ግርማ-ሞገስ – በልበ-ብርሃን እየተመሩ፣ የ’ቲም ለማ’ ልዑካኑ…

ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ኢትዮጰያና ኤርትራ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻና ከ20ኛው ክፍለ ዘመን የውድቀት ታሪካቸው ወደ ተሻለ የዕድገት ሂደት የሚያሻግር ጉዞ እነኾ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያና የኤርትራ…

   ኢትዮጰያና ኤርትራ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻና ከ20ኛው ክፍለ ዘመን የውድቀት ታሪካቸው ወደ ተሻለ የዕድገት ሂደት የሚያሻግር ጉዞ እነኾ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ተጀምሯል፡፡   የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ሊነጣጠልና ተለይቶ በፍጹም ሊታይ የማይችል የጋራ ኹለንተናዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ – ታሪክ፣ አኗኗር፣…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 26/2010) በዚምባቡዌ ከተካሄደው ምርጫ ጋር በተያየዘ በዋና ከተማዋ ሀራሬ በተከሰተ ግጭት ሶስት ሰዎች  ተገደሉ። በሀገሪቱ በተካሄደው ምርጫ ገዥው ዛኑ ፒ ኤፍ ፓርቲ አጭበርብሯል የሚሉ በርካታ ወጣቶች በጎዳናዎች ላይ ድንጋይ በመርወርወር ተቃውሟቸውን አሰምተዋል። በዚህ ወቅት ወታደሮች ድንጋይ ሲወረውሩ በነበሩት…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 26/2010) የአንጋፋው የኪነጥበብ ባለሙያ ፍቃዱ ተክለማርያም የቀብር ስነ ስርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ተፈፀመ። ከቀብር ስነ ስርዓቱ ቀደም ብሎ በብሔራዊ ትያትር ቤት በርካታ አድናቂዎቹና የሙያ አጋሮቹ በተገኙበት አስከሬኑ አሰኛኘት ተድርጎለታል። የአንጋፋው ከያኒ ፍቃዱ ተክለማሪያም የቀብር…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 26/2010) በሰሜን አሜሪካ የሚንቀሳቀሱ አራት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ልዩነታቸውን አስወግደው በጋራ ለመስራት ተስማሙ። ሂጅራ ፋውንዴሽን፣ በድር ኢትዮጵያ፡ ሰላም ፋውንዴሽንና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊ ህብረት በመካከላቸው የተፈጠረውን አለመግባባትና ልዩነት በሚፈቱበት ሁኔታ ላይ ከተነጋገሩ በኋላ አንድነታቸውን የሚያረጋግጡ ስምምነቶች ላይ ደርሰዋል።…

የአልጀርሱ የሰላም ስምምነት፣ የኢትዮጵያና ኤርትራ 1600 ኪሚ ድንበር እንደገና የመካለል ጉዳይና የወልቃይት ታሪካዊ ጥያቄ ከአማራ ድምጽ ራድዮ አቅራቢ: ደምስ በለጠ