ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ ሃምሌ 27 ቀን 2010 ዓ.ም (08/03/2018) ባለፉት አራት ወራት ውስጥ በርካታ የተሰሩ በጎ ነገሮች መኖራቸው እንደተጠበቁ ሆነው፤ ለሕዝብ ግልጽ ያልሆኑ ፖሊሲዎች ሲተገበሩም ሆነ አሁን ሃገሪቱ እየተዳደረች ያለበትን ሕገ መንግስትም ያልተከተሉ ስራዎች ሲሰሩ እያዩ በዝምታ መታለፋቸው አደገኛ ጅማሮ…

የህንድን የፌደራሊዝም ፈለግ ተከትለን አሁን ባለው ህገመንግስት መሰረት ያለምንም ለውጥና ማሻሻያ የወደፊቷን ኢትዮጵያ መፍጠር እንችላለን” … ጀዋር መሃመድ። ጀዋር አሁን ባለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በቀላሉ ሊታይ የማይችል የተጽኖ ፈጣሪነት አቅም influential personality እንዳለው መካድ አይቻልም። ቢያንስ አሁን ባለበት ደረጃ በኦሮሞ…

  አቶ አታላይ ዛፌ፣ ንግስት ይርጋ እና ተመስገን መንግስቱ  የኮሎኔል ደመቀን ቤት ወደ ሙዚየም መቀየርን አስመልክቶ ከግዮን ድምጽ ጋር ያደረጉት ቆይታ ምንጭ https://www.facebook.com/GihonMediaCenter/   (Getachew Shiferaw) ሐምሌ 5/2008 ዓም ጥቃት የደረሰበትና ለሕዝብ ሙዝዬም እንዲሆን እየተሰራበት ያለው ኮ/ል ደመቀ ይኖርበት የነበረው…
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ከኮለኔል መንግስቱ ጋር የተነሱትን ፎቶ አነሱ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 27/2010) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮለኔል መንግስቱ ሃይለማርያም ጋር መገናኘታቸውና ፎቶ መነሳታቸው ከኢትዮጵያውያን አልፎ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ መሆኑ ታወቀ። ይህን ተከትሎም አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ከኮለኔል መንግስቱ ጋር የተነሱትን ፎቶ ከማህበራዊ ገጻቸው ላይ…
አቶ ተስፋዬ ጌታቸውን ቤተሰቦች ለመደገፍ የ25 ሚሊየን ብር ስጦታ ተደረገላቸው

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 27/2010) በቅርቡ ሕይወታቸው ያለፈውን የብአዴን አመራር አቶ ተስፋዬ ጌታቸውን ቤተሰቦች ለመደገፍ ባለሃብቶች የ25 ሚሊየን ብር ስጦታ ማድረጋቸው ታወቀ። አቶ ተስፋዬ ጌታቸው በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የለውጥ እንቅስቃሴ በብአዴን በኩል ካሉ ግንባር ቀደሞች አንዱ መሆናቸውም ተመልክቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ…
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የክብር ተናጋሪ ሆነው እንዲቀርቡ ተጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 27/2010) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የክብር ተናጋሪ ሆነው እንዲቀርቡ ተጠየቀ። በመንግስታቱ ድርጅት የስዊዲን አምባሳደር ኦሎፍ እስኩግ በጸጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ  ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ሰላም መፍጠር የቻሉ መሪ በመሆናቸው በምክር ቤቱ የክብር…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 27/2010) የመንግስትን መዋቅር በመጠቀም በአማራና ቅማንት ማህበረሰቦች መካከል ግጭት ለመፍጠር የተንቀሳቀሱ 7 የጭልጋ ወረዳ አመራሮች መታሰራቸው ታወቀ። በአማራ ክልል ፖሊስ የተያዙት አመራሮች በህወሀት የሚደገፈውን የቅማንት ኮሚቴ በማገዝ በአካባቢው ግጭት እንዲፈጠር ማድረጋቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በግጭቱ የተነሳ በጭልጋ ወረዳ…

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 27/2010) በሶማሌ ልዩ ሃይል የሚፈጸመውን ጥቃት በመሸሽ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ወደ ጅቡቲ መሰደዳቸው ታወቀ። ከትላንት ጀምሮ በደወሌ፣ አይሻና ሽንሌ ዞን የተሰማራውና በአብዲ ዒሌ የሚታዘዘው ልዩ ሃይል ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ ህዝቡ በመሰደድ መጀመሩ ነው የተገለጸው። በጥቃቱም የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን…

ከ4 ሺ በላይ የሶማሊ ክልል ዜጎች ወደ ጅቡቲና ሶማሊላንድ ተሰደዱ (ኢሳት ሐምሌ 27/2010)የሶማሊ ክልል ተወላጆች የአብዲ አሌን አገዛዝ ለመቃወምና ለአዲሱ ጠ/ሚኒስትር ድጋፋቸውን ለመግለጽ በድሬዳዋ የሚያካሂዱትን ስብሰባ በሃይል ለመቆጣጠር ወደ ስፍራው ያቀኑት የክልሉ ልዩ ሃይል አባላት፣ በፌደራል ፖሊሶች እንዲመለሱ ከተደረጉ በሁዋላ…

(ኢሳት ሐምሌ 27/2010)በመቀሌ፣ ዓድዋ፣ አክሱምና አዲግራት አካባቢ ለስራ ጉዳይ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሾፌሮችን፤ በተለያዩ የስራ ጉዳዮች ከመሃል አገር ለስራ የተሰማሩ ወጣቶችን ካለምንም የፍርድ ቤት ማዘዣ “ሰላዮች ናችሁ” በሚል እያሰሩ እንደሚገኙ ታውቋል። ካለምንም ጥፋታቸው ከስራ ገበታቸው፣ ከመንገድ ላይ ታፍነው የተያዙት ዜጎችን አድራሻ…

(ኢሳት ሐምሌ 27/2010) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ የ መከላከል አባላት ዋሉ ተብሎ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ትክክል አይደለም ብሎአል። በወንጀል መከላከል ዘርፍ የፀረ-ሽብርና የተደራጁ ወንጀሎኞች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ረ/ኮሚሽነር አበራ ሁንዴ እንደገለፁት፣ የሃገሪቱ ክልሎች የፖሊስ አባላትን እንደሚያሰማሩ ተናግረው፣ በትግራይ ክልልም…