ከአብዲ ኢሌ ጋር የሚደረገውን ድርድር ተከትሎ መንግስት መግለጫ እንደሚሰጥ ተሰምቷል። ………. አብዲ ኢሌ ገዳይና ዘራፊ ነው የሚለው ኦብነግ በአብዲ ኢሌ ላይ በፌዴራሉ መንግስት የተወሰደውን እርምጃ አወገዘ። የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ብሎ ራሱን የሚጠራው ተቃዋሚ ቡድን አብዲ ኢሌን በመደገፍ ባወጣው…

የኔ ትውልድ በህልሙ ያላሰበውን ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ እየለገሱት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። በአብዛኛው “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት” አገር አቀፍ እሴቶች መሆናቸውን በማያሻማ ደረጃ የሚያስተጋቡ መሪዎች ማግኘታችን ተዓምር ነው። ከሁሉም በላይ አስደናቂና ተዓምራዊ ሆኖ ያገኘሁት ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በህወሓት መራሹ ቡድን…

ኢት-ኢኮኖሚ           /ET- ECONOMY ለሃቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች ለአቶ ገብረመድህን አርዓያ፣ ለአክቲቪስት ሰለሞን ነጋሽ፣ አቶ አስገደ ገብረስላሴና አብርሃም ያየ መታሰብያ ትሁንልን!!! IDPs in Qoloji IDP site, Somali Region, IDPs in collective center, Current displacement sites due to the Somali-Oromia conflict,Hamaressa, Harar town,…

በዚምባቡዌ ባለፈዉ ሰኞ አጠቃላይ ምርጫ ከተደረገ ወዲህ ሀገሪቱ ት ውጥረት ውስጥ ትገኛለች። በዚምባቡዌ ባለፈዉ ሰኞ አጠቃላይ ምርጫ ከተደረገ ወዲህ ሀገሪቱ ት ውጥረት ውስጥ ትገኛለች። የአስመራጩ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ፕሪሲሊያ ቺጉምባ እንዳስታወቁት፣ በፕሬዚደንታዊው ምርጫም ምናንጋግዋ ዋነኛ ተፎካካሪያቸውን ኔልሰን ቻሚሳን አሸንፈዋል።…

ዶ/ር አብይ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ባደረገው ስብሰባ ለተነሱት ጥያቄዎች አጥጋቢ ምላሽ ሰጥቷል። ሆኖም ግን አንድ ጥያቄን በአግባቡ ለመመለስ ተስኖት ነበር። ይህ ጥያቄ የሱማሌ ተወላጅ በሆኑ ሁለት ምሁራን የቀረበ ነው። በተለይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ የሆኑ አንድ የሱማሌ ተወላጅ መምህር: “አያቴ…
ለውጥ ያስፈልጋል ካልን፣ የተለሳለሰ ለውጥ የሚባል ነገር የለም – የትግራይ ህዝብ ለውጥ ይፈልጋል – ሜ/ጀ አበበ ተ/ሃይማኖት

– ለውጥ ያስፈልጋል ካልን፣ የተለሳለሰ ለውጥ የሚባል ነገር የለም – ህዝቡ ከእንግዲህ በፀረ-ዲሞክራሲያዊ መንገድ አልገዛም ብሏል – የመንግስት ሚዲያዎች ትልቅ ስካር ውስጥ ነው ያሉት – ለውጥ አንፈልግም የሚሉትም ቢሆኑ ሃሳባቸው መሰማት አለበት – በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና እንደ…
በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል የተከሰተውን ሁከት ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ አካባቢው እንደተሰማራ ተሰማ

ቦርከና ሃምሌ 25, 2010 ዓ. ም ሰሞኑን በሱማሌ ኢትዮጵያ ክልል እንዳዲስ ያገረሸ ሁከት መነሳቱን ተከትሎ የመከላከያ ሰራዊት ወደ አካባቢው እንዲሰማራ እንደተደረገ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዛሬ የመከላከያ ሚኒስቴርን በመጥቀስ ባወጣው ዘገባ በጂጂጋ አካባቢ የተፈጠረው ችግር ወደ ሌሎች አካባቢዎች መዛመቱን ገልጾ…

የህዝቦቻችን ሰላም እና ደህንነት አደጋ ውስጥ እየገባ ያለበት ሁኔታ በመፈጠሩ የመከላከያ ሃይላችን ሁከትና ብጥብጡን በዝምታ የማይመለከት መሆኑንና የአካባቢውን ሰላም ለማረጋገጥ ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ አስፈላጊውን እርምጃ የሚወስድ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል።
ቅንጅትን ያፈረሱት አቶ ልደቱ አያሌው እኔ ካልመራሁት በሚል ኢዴፓ ፈርሷል ማለታቸው ፓርቲውን አስቆጣ።

ልደቱ አያሌው ኢዴፓን እየበጠበጠ ነው ፤ ቅንጅትን ያፈረሱት አቶ ልደቱ አያሌው እኔ ካልመራሁት በሚል ኢዴፓ ፈርሷል ማለታቸው ፓርቲውን አስቆጣ። እነ አቶ ልደቱ አያሌው “ኢዴፓ” መፍረሱን ይፋ አደረጉ “ኢዴፓ አልፈረሰም፤ፈረሰ ያሉትን በህግ እንጠይቃለን” – ዶ/ር ጫኔ ከበደ ፤ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት “ፓርቲው…

አገራችን ኢትዮጵያ የህዝቦቿን ፍላጎት መሠረት ባደረገ መልኩ በለውጥ ሂደት ውስጥ እንደሆነች ይታወቃል። ለውጡም መላ የኢትየጵያ ህዝቦችን ባሳተፈ እና ባለቤት ባደረገ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል። እየተካሄደ ካለው የለውጥ እንቅስቃሴም መላው የአገራችን ህዝቦች ተጠቃሚ በመሆናቸው ተሳትፏቸውን በማጠናከር ላይ ይገኛሉ። ሆኖም በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች…

መከላከያ ገብቶ ከተማውን ተቆጣጥሮታል። መከላከያ በኦራል እየዞረ ከተማውን እያረጋጋ ነው። የሚዘርፉትን ዘርፈዋል ሄደዋል። እንቅስቃሴ የለም። ሕዝብ በየቤቱ ተቀምጧል በሶማሌ ክልል ጎዴ ቀብሪደሀር፣ ደገሀቡር፣ የመሳሰሉ ከተሞች ውስጥ ውጥረት ነግሷል፡፡ ከሶማሌ ውጪ ባሉ የኢትዮጵያ ብሔሮች ላይም ጥቃት እየተሰነዘረ ነው፡፡ Abdi Illey will…

የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት በዛሬው ዕለት በጅጅጋ ከተማ ገብቶ ስለ ወሰደው እርምጃ ህጋችን ምን ይላል? በክልሎች ጉዳይ የፌዴራሉ መንግስት ጣልቃ-ገብነትስ እስከ ምን ድረስ ነው? አብዲ ኢሌ፣ የሱማሌ ክልል ፕረዜዳንት በታደሰ ተክሌ የቀረበ ምልከታ፡፡ በኢትዮ-ሶማሌ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የሰብአዊ…