በበርካታ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂ የሆነው የህወሓት ሹመኛው የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ የጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር በቁጥጥር ሥር አውሎት ለፍርድ ካላቀረበው በዓለምአቀፍ ፍርድ ቤት ሊጠየቅ እንደሚችል ጎልጉል ጥቆማ ደርሶታል። ሰሞኑን ከህወሓት ጀነራሎች የተሰጠውን የሥራ ተግባር ሲወጣ የነበረው አብዲ…

አቶ አፍሬም ማዴቦ ከአሁን በፊት አስመሳይ ትምክህተኛ እና እብሪተኛ እያሉ ሲያጣጥሉት የነበረው ንግሱ አጼ ምንሊክን እንዴት ዛሬ ደግሞ “ኦቶ ቮን ቢስማርክ” ይሆንልዎታል? አቶ ኤፍሬም በAugust 11, 2011 “Negotiation, nation building, and the naysayers” (https://welkait.com/?p=2413) በሚል ዕርስ በጻፉት ረዘም ያለ ፅሁፍ…

በኢትዮ-ሶማሌ ክልል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰትና መፈናቀል በክልሉ አስተዳደር በኩል መፍትሔ ተሰጥቶት እንዲስተካከል በፌዴራል መንግሥት በኩል የተለያዩ ጫናዎችና የሽምግልና መድረኮች ላይ የእርቅ ስምምነቶች ሲደረጉ ቆይተዋል። ሆኖም ግን የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ ሲብስበት እንጂ ሲቀንስ አልታየም፤ በዚህ ጊዜ…

ባለፈው ቅዳሜ በባሌ ዞን ግንድር ወረዳ፣ ዳሎ ሰብሮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ቤተ ክርስቲያን እያስመረቁ በነበሩበት ወቅት ሙስሊም ወንድሞቻቸዉ የኦሮሞን ህዝብ የባህል ምግቦች በመያዝ ቤተ ክርስቲያኒቷ ድረስ በመውሰድ አብረው በአንድነትና በፍቅር አስመርቀዋል። ከዚህ ሌላ 11,500ብር በመሰብሰብም ገቢ አድርገዋል። ታላቋ ኢትዮጵያ…

(አቻምየለህ ታምሩ) የግንቦት 7 ሚና ቢሆን ብዬ የማስበው! ግንቦት 7 የዜግነት ፖለቲካ ለማራመድ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገር ቤት ሊያመራ እንደሆነ ባሳለፍነው ሳምንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነግሮናል። በአመራሮቹ የተሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ተከትሎ በማኅበራዊ ሜዲያ የተለያዩ አስተያየቶች ሲሰጡ ሰንብተዋል። 2.…

ከጅጅጋው ግድያ ያመለጡ የመጀመሪያ ዙር ስደተኞች ሶማሌላንድ ገቡ ። ስደተኞቹ ዋጃሌ የሚባል የሱማሌላንድ ግዛት ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሱማሌላንድ ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንኛውም ስደተኛ እንዳይነካ መመሪያ አስተላልፈዋል ምንሊክ ሳልሳዊ ቪዲዮ እነሆ $bp(“Brid_40575_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/SirSomaliland_1026176321234194432.mp4”, name: “ከጅጅጋው ግድያ ያመለጡ…
የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ /ኦኤምኤን/ በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን አስመረቀ

ለውጡ ቀጣይነት እንዲኖረው በእውቀትና በትእግስት መስራት ያስፈልጋል- አቶ ለማ መገርሳ አሁን የተገኘው ድል በበርካታ ዜጎች ከፍተኛ መስዋዕትነት የተገኘ በመሆኑ በዚሁ ለማስቀጠል በእውቀትና በትዕግስት መስራት እንደሚያስፈልግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ገልጸዋል፡፡ አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ /ኦኤምኤን/…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለ27 ዓመታት ከፋፍሏት የኖረውን ልዩነት አስወግዳ አንድነቷን ከሰሞኑ አውጃለች። ለዚህ መገለጫም በስደት ለ26 ዓመታት በአሜሪካን ሀገር የቆዩት አራተኛው ፓትሪያርክ እና በውጭ የተቋቋመው የሲኖዶስ አባላት ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል።…

ባሕላዊዉን ዜማ እና ጭፈራዉን  ሲለዉ እንደ ጎጃሞች፤ ሲፈልገዉ እንደ ሸዋዎች፤ ደግሞ እንደ ወሎዎች ያስኬደዋል።እሱ ሁሉንም ሆነ አንዱን፤ ፍላጎት፤ ዝንባሌ ችሎታዉ ባንድ የሚጠቃለል ነዉ።ባሕል።…