በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ዘመን ተቀይሯል! አገርና ሕዝብን የጎመደው ለገሰ ገዥ የሆነ እለት ስምንተኛው ሺ ደርሷል፡፡ እነ እንድርያስ እሸቴ ምሁር፤ እነ ሽመልስ ከማል አቃቤ-ሕግ፤ የድንጋይ ማምረቻ ምሩቅ ካድሬዎች ዳኞች የተባሉ እለት ዘመን ግልብጥብጡ ወጥቷል፡፡ ቤተክስያን መነኩሴ ያስገደለው ገረመድን በፓትርያሪክ ነት እንዲቀጥል…