(ኢሳት ሐምሌ 30/2010)በጅግጅጋ የመከላከያ ሰራዊት ከተማዋን ተቆጣጠረ ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ የአብዲ ኢሌ ልዩ ሃይል አባላት እና እርሱ ያደራጃቸው ወጣቶች በክልሉ በሚኖሩ የሌሎች ብሄር ተወላጆች ላይ ጥቃት በመፈጸም፣ የበርካታ ዜጎች ህይወት እንዲጠፋ አድርገዋል። ከ7 ያላነሱ አብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል። የሌሎች ብሄሮች እና…
(ኢሳት ሐምሌ 30/2010)የሶማሌ ክልል ተወካዮች የጋራ የምክክር መድረክ ላለፉት ሦስት ቀናት በድሬዳዋ ሲያካሂዱ የቆዩትን ስብሰባ ሲያጠናቅቁ ባወጡት መግለጫ ክልሉን እየመሩ ያሉ ሰዎች ከሥልጣናቸው እንዲነሱና ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል። ዛሬም ሰዎች እየተገደሉ ነው። The post appeared first on ESAT Amharic.

(ኢሳት ሐምሌ 30/2010)የሶማሌ ክልል ተወካዮች የጋራ የምክክር መድረክ ላለፉት ሦስት ቀናት በድሬዳዋ ሲያካሂዱ የቆዩትን ስብሰባ ሲያጠናቅቁ ባወጡት መግለጫ ክልሉን እየመሩ ያሉ ሰዎች ከሥልጣናቸው እንዲነሱና ወንጀለኞች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቋል። ዛሬም ሰዎች እየተገደሉ ነው። The post appeared first on ESAT Amharic. …

(ኢሳት ሐምሌ 30/2010)ተቃውሞው የክልሉ መንግስት ከመንገድ ስራ ጋር በተያያዘ በሰጠው የተሳሳተ መረጃ ነው። ይህን ተከትሎ ህዝቡ ወደ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞውን ሲያሰማ ውሎአል። ይህንን ተከትሎ የከተማው ህዝብ በርካታ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን አቃጥሏል። በዛሬው ተቃውሞ የተርጫ ከተማ ከንቲባ የአቶ አንበሰ ኡርካ ንግድቤትና…
Fulfilled Prophecies – This time in Ethiopia

Prophecies have been fulfilled for many centuries.  Today, for example, we are watching the unfolding of biblical prophecy in a way that believers, only 70 years ago, did not have the privilege to see. In Ezekiel 36, we find Ezekiel…
የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር መሃመድ አብዲ ኢሌ ከስልጣናቸው “እንደለቀቁ” ተሰማ

ቦርከና ሐምሌ 30 ፤ 2010 ዓ.ም ባለፉት ጥቂት ቀናት በጂጂጋ ፤ በድሬዳዋ ፤ ቀብሪድሃር እና ሌሎች በሶማሌ ኢትዮጵያ ክልል ባሉ ከተሞች የተቀናበረ በሚመስል ሁኔታ ቢያንስ 29 ያህል ሰዎች መገደላቸውን ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቆስለው በርካቶች መፈናቀላቸውን ተከትሎ የክሉሉ ርዕሰ መስተዳደር መሃመድ…

-መከላከያ ሰራዊት ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በመቀናጀት ከፍተኛ የማጥራት ስራ እየሰራ ነው ! ወንጀለኞቹ በየመንደሩ መሽገዋል ! -የት አካባቢ እንደሆነ የማይታወቅ ከፍተኛ የተኩስ ድምፅ እስከ ቅርብ ሰዓት ድረስ ይሰማ እንደነበር :ሆኖም አሁን ጋብ ብሏል ! -“ሂጎዎች” ከክልሉ ልዩ ኃይል ፖሊሶች ጋር…

በጅጅጋ የሶማሌ ልዩ ኃይል አባላት በተኮሱት ጥይት አምስት ሰዎች መገደላቸውን እማኞች ተናገሩ፤ የመከላከያ ሰራዊት ወደ ከተማዋ ገብቷል። ባንኮች፣ አብያተ-ክርስቲያናት እና ማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ተዘርፈዋል። ከጅጅጋ እስከ ደገሐቡር የዘለቀውን ቀውስ “ሥልጣኔን ከምለቅ ሞት እመርጣለሁ” የሚል አቋም የወለደው መሆኑን መንግሥት ገልጿል…
አብዲ ኢሌ ከስልጣኑ ወርዷል ፤ አህመድ አብዲ የተባለው የፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊው ተክቶታል ።

አህመድ አብዲ የተባለው የፋይናንስና ኢኮኖሚ ቢሮ ኃላፊው ተክቶታል ። መከላከያ ጂጂጋን ተቆጣጥሯል ጉልበቱን ባልታጠቁ ንጽሃን ዜጎች ላይ ሲያሳይ የነበረው ቦቅቧቃው የአብዲ ልዮ ሀይል ከሀገር መከላከያ ስራዊት ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥ ስላቃተው ከተማዋን ለቆ ፈርጥጧል ፤ ሽሽቶ ካንፓ ገብቷል የሚሉም አሉ…