(አቻምየለህ ታምሩ) ስናይፐር በጦር ሜዳ እንኳ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ በጦር አዛዦች ብቻ የሚያዝ ትጥቅ ነው። በወያኔ የትግራይ የአፓርታይድ አገዛዝ ግን ስናይፐር የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች በአማራና በኦሮሞ ሰላማዊ ሕዝብ መካከል እየገቡ ሕጻናትን ለመረሸን የሚታጠቁት ተራ መሳሪያ ነው። ነሐሴ አንድ 2008…

(የሺሀሳብ አበራ) ህዋኃት ጠባቡን ኦነግ እና ትምክህተኛውን መአህድ ለመቅበር ኦህዴድን እና ብአዴን ተጠቅማ ነበር፡፡ ሁለቱም በብዛት ከኢህዴን ይመዘዛሉ፡፡ ኦህዴድ ተስፈንጥሮ በህወሓት የተሰጠውን ስያሜ አወለቀ፡፡ ኦህዴድ ስሙን ቀይሮ ኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዴፓ) ሆነ፡፡ ስያሜ ለስነ ልቦና ቅቡልነት ካልሆነ ኦህዴድ ቀድሞውንም ያረጀውን…

(አያሌው መንበር) የአማራ “ክልል”መንግስት በቅማንት ኮሚቴ ሰበብ ለህዝቡ ሰላም እጦት ተጠያቂ ናቸው ያላቸውን የጭልጋና አካባቢው 6 አመራሮችና ባለሙያዎች በቁጥጥር ስር አውሏል። የህወሃት አክቲቪስቶች እና የክልላቸው መንግስት ጭምር የራሳቸውን የውስጥ ችግር ችላ በማለትና ሰው እንዳይሰማ በማድረግ ስለ አማራ ክልል ግን ሌት…

በባህርዳር ኮበል ላይ የሰማዕታት ሻማ ማብራት ፕሮግራም ተካሔዷል፡፡ ዛሬ የቆምንበት የለውጥ ሂደት ጅማሮ ላይ እንድንደርስ እልፍ አዕላፍ ኢትዮጵያዊያንን በሰማዕትነት ገብረናል ከነዚ መካከል ልክ የዛሬ ሁለት አመት ነሃሴ 1 በባህርዳር በአንድ ቀን ከመቶ በላይ ኢትዮጵያዊያን ሰማዕታት የተሰውበት ቀን ነው። ብንረሳችሁ ቀኛችን ትርሳን! ነገን…

በሚያዚያ 1999 አቦሌ በሚባለው የነዳጅ ጉደጓድ መቆፈሪያ ካምፕ 200 የሚጠጉ የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ታጣቂዎች በድንገት የፈጸሙት ጥቃት አስደንጋጭና አረመኔነት የተሞላበት ነበር። በወቅቱ ዘጠኝ ቻይናዎችን ጨምሮ በድምሩ ሰባ አራት ንጹሃን ህይወት አለፈ። በወቅቱ ጥቃቱ የተፈጸመው በሌሊት ሁሉም በተኙበት ሲሆን ግናብሩ…

Haile & Alem International Plc, the operator of Haile Hotels & Resorts, is opening its ninth property in Debre Berhan, 130km northeast of of Addis Abeba, in Amhara Regional State. Owned by the celebrated long-distance runner Haile Gebrselassie and his…

The local property developer invested 300 million Br on a 115-room hotel. Bon Hotels, a South Africa-based hotel management company, has partnered with a local property developer to triple its presence in Addis Abeba. Ayal Tizaz, a local businessman, invested…
Ethiopian Oromo Democratic Party (EODP) !!!!!

by Tedla Asfaw There is a discussion underway among members to change the name of the Oromo People Democratic Organization (OPDO) in the spirit of “Medemer” or inclusiveness spearheaded by Lemma Megersa the head of the Oromo region of Ethiopia.…

በዳውድ ኢብሳ ከሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች ጋር የሚወያይ የኢትዮጵያ መንግሥት የልዑካን ቡድን አሥመራ መሄዱ፣ በዚያውም ከኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር መገናኘቱ ታወቀ።

በዳውድ ኢብሳ ከሚመራው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች ጋር የሚወያይ የኢትዮጵያ መንግሥት የልዑካን ቡድን አሥመራ መሄዱ፣ በዚያውም ከኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር መገናኘቱ ታወቀ።

የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆች ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ ፤ ለቀማው ቀጥሏል። የአብዲ ኢሌ የሚዲያ አማካሪና የጸጥታ ጉዳዮች ሃላፊ ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ። ከስልጣን አልወርድም በማለት ከፍተኛ የሃገር ክሕደት የፈጸመው አብዲ ኢሌ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ የሚዲያ አማካሪው የነበረው መሃመድ ቢሌ…