በሶማሌ ክልል ጂጂጋ ከተማ የተፈጠረውን ግጭት ለማረጋጋት በክልሉ የተለያዩ ከተሞች የመከላከያ ሰራዊት እና የፌደራል ፖሊስ አባላት ከገቡ በኋላ የነበሩት ጥቃቶች ቆመው አንፃራዊ መረጋጋት ቢኖርም ከፍተኛ የሆነ የምግብና የመጠጥ ችግር መከሰቱን ነዋሪዎች ገለፁ።

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) በሜቴክ ስር ይተዳደር የነበረው የሞጆ ዋየርና ኬብል ፋብሪካ በዘረፋ ምክንያት መስራት ባለመቻሉ ሊዘጋ ነው ሲሉ ሰራተኞች ስጋታቸውን ለኢሳት ተናገሩ ። ፋብሪካው ከውጭ የሚገባለት ጥሬ እቃ ባለመኖሩም ከእንቅስቃሴ ውጪ እንዲሆን መደረጉንም ጠቁመዋል። በፋብሪካው ውስጥ ያሉት በርካታ ምርቶችና ጥሬ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) በአዲስ አበባ ከተማ ሰኔ 16 ከተፈጸመው ጥቃት ጋር በተያያዘ ሒደቱን በማቀነባበር የተጠረጠሩት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት ባለስልጣን ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። ባለስልጣኑ ፍንዳታውን በውጭና በሃገር ውስጥ ካሉ ሃይሎች ጋር በማቀነባበርና የጥቃቱን አድራሾች በማስተባበርም ተጠያቂ መሆናቸው ተመልክቷል።…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር/ኦብነግ/ ሁሉም ወገኖች ከግጭት ራሳቸውን እንዲያርቁና ሰላማዊ መፍትሄ ላይ እንዲያተኩሩ ጥሪ አቀረበ። ኦብነግ በጂጂጋ ባለፉት አራት ቀናት የተፈጸመውን ግድያና የቤተክርስቲያናት ቃጠሎ አውግዟል። ድርጊቱን የፈጸሙ ግለሰቦችም ለህግ እንዲቀርቡ ጠይቋል። መከላከያ ሰራዊቱ በመግባቱ የሶማሌ ተወላጆች ላይ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 2/2010) በጂጂጋ በቤተክርስቲያን የተጠለሉ ዜጎች በምግብና ውሃ እጦት እየተሰቃዩ መሆናቸው ተገለጸ። ምግብ ጭነው ወደ ጂጂጋ ሲያመሩ የነበሩ ተሽከርካሪዎች መንገድ ላይ በመታገታቸው ችግሩ የከፋ መሆኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በአስቸኳይ የምግብና ውሃ አቅርቦት ካልተደረገ ከፍተኛ ሰብዓዊ ቀውስ ሊፈጠር እንደሚችልም እየተነገረ…
አብዲ ኢሌ ካቦሌ አየር ማረፊያ ወደየት እንደተወሰዱ የማይታወቅ ሲሆን የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሊሆኑ ነው።

በኢትዮ-ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ስር የሚተዳደረዉ የማህበራዊ ድህረ-ገፅ (Cakaaranews_warka.com) ዛሬ እንደዘገበዉ ። (Dawit Endeshaw: The Reporter) የኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት የቀድሞ ፕሬዝዳንት የአሁኑ የኢሶህዴፓ ሊቀ መንበር አቶ አብዲ የተመራ የኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቶ እንደ ነበር ይታወሳል::…
የኤሌክትሪክ ታሪፍ በአራት እጥፍ ለመጨመር ማሰብ በበደል ላይ በደል ደሃውን መግደል ነው ሕዝቡ ታሪፉን ተከትሎ ለሚያነሳው ሕዝባዊ አመፅ ተጠያቂው መብራት ኃይል ነው።

 ምንሊክ ሳልሳዊ – የኤሌክትሪክ ታሪፍ በአራት እጥፍ ለመጨመር ማሰብ በበደል ላይ በደል ደሃውን መግደል ነው። ሕዝቡ ታሪፉን ተከትሎ ለሚያነሳው ሕዝባዊ አመፅ ተጠያቂው መብራት ኃይል ነው። ከካርታው የፖለቲካ ቁማር ይልቅ በደሀው ሕዝብ ላይ የሚጨመር የኤሌክትሪክ ታሪፍ ጭማሪ አሳሳቢ ነው። ለራሳችን ሳናውቅ…

በጅግጅጋና በሌሎችም የሶማሊ ክልሎች የሚገኙ ዜጎች አሁንም የድረሱንል ጥሪ እያሰሙ ነው ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) በጅግጅጋ በሚካኤል ቤተክርስቲያን ተጠልለው የሚገኙ፣ በደገሃቡር በፖሊስ ጽ/ቤት እንዲሁም በቀብሪደሃር በመከላከያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አሁንም የድረሱን ጥሪ እያሰሙ ነው።…

የምስራቅ እዝ ወታደራዊ ፖሊስ አዛዥ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) ኮሎኔል ጉዕሽ ከባቢሌ ወደ ሃረር ሲጓዙ ዳካታ በሚባል ቦታ ላይ ሃምሌ 28 ቀን 2010 ዓም ባልታወቁ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ታውቋል። አዛዡ ወደ…

የጌዲዮ ብሄረሰብ አባላት የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) ከጉጂ ዞን የተፈናቀሉ የጌዲዮ ብሄረሰብ አባላትን ወደ ቦታቸው ለመመለስ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ እና የጌዲዮ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሃይለማርያም ተስፋዬ ህዝቡን ያነጋገሩ ቢሆንም፣…

በኮምቦልቻ የባቡር ሃዲድ ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ አደረጉ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) ያፒ መርከዚ በተባለ የቱርክ ኩባንያ ከ አዋሽ ኮምቦልቻ ወልድያ ሀራ ገበያ በሚሰራው የባቡር መንገድ ዝርጋታ ስራ ላይ የሚሰሩ ሰራተኞች ትናንት ወደ አደባባይ በመውጣት…

በመስቀል ዓደባባይ የቦንብ ፍንዳታ የተጠረጠሩት የብሄራዊ መረጃና ደህንነት መምሪያ ኃላፊ ተስፋዬ ኡርጌን ጨምሮ በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ቀጠሮው ተራዘመ ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 02 ቀን 2010 ዓ/ም ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በአጭር ጊዜ ውስጥ ላስመዘገቡት የለውጥ ጅምሮችን በመደገፍ ሰኔ…

በዩናይትድ ስቴትሷ ኦሃዮ ክፍለ ሃገር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ በጊዜያዊነት ለመሙላት በተካሄደውና ብርቱ ትኩረት የሳበው ልዩ ምርጫ ተፎካካሪዎቹ ያገኙት ድምጽ አሸናፊውን ለመለየት በሚያዳግት ደረጃ እጅግ የተቀራረበ ሆኗል።