“ጠቅላይ ሚንስትሩ የጠቅላይ ጦር ዋና አዛዥ ነው። የጠቅላይ ጦሩ ዋና አዛዥ እንደ መሆኑ ነው ሕገ መንግስቱን የማክበር እና የማስከበር ግዴታ አለበት ይላል።” አቶ ሙልጌታ አረጋዊ፤ የሕግ ባለ ሞያ።…

ባለፈው ቅዳሜ በአንዳንድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከተሞች ጎሳን መሰረት ያደረገ ግጭት ተነስቶ በርካታ ሰዎች ሕይወት ከጠፍና ንብረት ከወደመ መዲህ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ገብተው እየተረጋጉ መሆኑ ተገልጿል፡፡…

ኢትዮጵያ ውስጥ ኤችአር 128 በሚል መጠርያ ሰብአዊ መብት እንዲከበርና አካታች አስተዳደር እንዲኖር የሚጠይቀውን ደንብ ከሚያራምዱት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት አንዱ የኮሎራዶ ተወካይ ማይክ ኮፍማን አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የፖለቲኣ እስረኞችን በመፍታታቸውና ከኤርትራ ጋር የሰላም ሥምምነት በማድረጋቸው አሞግሰዋቸዋል።…
የሶማሌላንድ መኪናዎች ዶላሮች እና መሣሪያ ጭነው ሲገቡ መንገድ በመዝጋት የአፋርን ኬላ ሚሌ መያዝ ችለዋል።

የአፋርን ኬላ ሚሌን በጉልበት መቆጣጠሪያውን በጥሰው ማለፍ ስሞክሩ መያዛቸው መረጃ ያሳያል፡፡ ጎበዝ አሁንም በየቀኑ አንዴ በግመል፡ አንዴ በመኪና እየተጫነ የቀን ጅቦች የዘረፉት የአሜሪካ ዶላር በእየለቱ ከአፋር መውጣት ስሞክር በየቀኑ አዳኝና ታዳኝ ሆኖው ብርና መሳሪያ እየተያዘ ይገኛል፡፡ የዛሬው ደግሞ ጉድ ነው…

በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራው የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦነግ/ በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚያሰማራና፣ ጽሕፈት ቤት ከፍቶ በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሚያደርግ አስታወቀ።…

እንደ ጎርጎሮሳዊው አቆጣጣር በ1923 ዓ/ም ኢትዮጵያ የሊግ ኦፍ ኔሸንስ በመቀላቀል ከአፍሪቃ የመጀመሪያ አገር ሆናለች። ይህ እውን የሆነው አህጉሪቱ በአውሮጳ ቅኝ አገዛዝ ስር ትገኝ በነበረበት እና ግንኙነቶችም እኩል ባልነበረበት ወቅት ነው።…

በደረሰባቸው ጉዳት ምክንያት ወደ ተለመደ ሕይወታቸው እና ኑሯቸው መመለስ እንዳልቻሉ የገለፁ የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች መንግሥት ችግራቸውን እንዲመለከትላቸው ጠይቀዋል፡፡…