ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጉብኝት አጥጋቢ ነበርን? ምን አነሰ? ምንስ በዛ? ያስተላለፏቸው መልዕክቶች ይዘትና ትኩረትስ? ዲያስፓራው ከዐቢይ ምን ጨበጠ? እንግዶቻችን ወ/ት ሶሊያና ፣ አቶ ተክለሚካኤል እና ዶ/ር ብርሃነመስቀል ናቸው። ያድምጡት!
ከባህር ማዶ የተመለሱ የተቃዋሚ መሪዎችና ግለሰቦች የሆቴልና የመጓጓዣ ወጪ መንግስትን እየፈተነ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል ወደ ሀገር ቤት የገቡ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አመራሮች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጉዳይ አስፈፃሚዎችን በዓየር ለማጓጓዝ ለሆቴልና ትራንስፖርት መንግስት ዳጎስ ያለ ወጪ ማውጣቱ ተሰምቷል። ለግለሰቦቹ የየዕለት የሆቴል መስተንግዶና ሌሎች ወጪዎች ከዕለት ዕለት እየናረ መምጣቱን የሚናገሩት የመንግስት የሰራ…

የባንዲራ ፣ ወይም ሰንደቅ ኣላማ ጉዳይ ከሚያወዛግቡን አንዱ ነው። ይፋዊውን ባለኮከቡን ወይንስ ልሙጡን ባንዲራ ይደግፋሉ? ሁለት እንግዶች ከአዲስ አበባ ጋብዘናል። እንግዶቻችን አቡበከር አለሙ (የቀድሞው የሙስሊሞች ጉዳይ መፅሄት መጣጥፍ አዘጋጅ) እና ይድነቃቸው ከበደ የፓለቲካ አክቪስት ናቸው።
የጠቅላይ ጽ/ቤቱ ዐቢይ ኮሚቴ: ለሶማሌ ሀ/ስብከት ተጎጅዎች የመጀመሪያ አስቸኳይ ርዳታ ነገ ያደርሳል፤ ምእመናኑን ያጽናናል፤ ጉዳቱን ያጠናል

ዐቢይ ኮሚቴው፣ በሦስት ንኡሳን ኮሚቴዎች ተዋቅሯል፤ የዘላቂ ድጋፍ የገንዘብ ርዳታ የሚሰበሰብበት አካውንት በንግድ ባንክ ከፍቷል፤ አህጉረ ስብከት፣ ግለሰቦች፣ መንግሥታዊ የኾኑና ያልኾኑ አካላት እንዲተባበሩ ጠየቀ፤ ††† የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000254922898 አራት ኪሎ ቅርንጫፍ ††† በኢትዮጵያ ሶማሌ ሀገረ ስብከት፣ በጅግጅጋና የአካባቢው ዞኖች፣…
የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል መባሉን አስተባበለ ።

የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል በሚል ሲወጡ የከረሙት ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል አስተባበለ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ እንግሊዝ በሶማሌ ክልል ከ 2013 እስከ 2015 ድረስ ድጋፍ ያደረገችው ህፃናትና ሴቶች ተኮር ለሆነ የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ…
የካቢኔ አባላት ሹመት ተሰጠ

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 4/2010) የአዲስ አበባ ምክር ቤት አዳዲስ የካቢኔ አባላት ሹመት ሰጠ። ምክር ቤቱ ሹመቱን የሰጠው የካቢኔ አባላትን በመበወዝ መሆኑም ታውቋል። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሹመቱ ብቃትንና ኢትዮጵያዊነትን ብቻ መሰረት ያደረገ እንደሆነም ገልጸዋል። በአዲሱ የካቢኔ ድልድል በቅርቡ የብሔራዊ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 4/2010) የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ንብረት በሆነው ኤፈርት ንብረቴን ተነጠኩ ያሉት ባለሃብት ድርሻቸውን ለማስከበር አቤቱታ አቀረቡ። የአዲስ መድሃኒት ፋብሪካ ጠንሳሽና በኋላም የ60 በመቶ ባለድርሻ የነበሩት አቶ ሙሉጌታ ጓዴ ሙሉ በሙሉ ድርሻቸው በሕወሃቱ ኤፈርት በመነጠቃቸው መብታቸውን ለማስከበር በእንግሊዝና በአሜሪካ…
ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ

(ኢሳት ዲሲ– ነሃሴ 4 /2010)በሶማሌ ክልል ያለውን የጸጥታ ሁኔታ ለመቆጣጠር ወታደራዊ ዕዝ ወይንም ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ። ከመከላከያ ሃይል ፣ከፌደራል ፖሊስ እና ከሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል የተውጣጣው  ኮማንድ ፖስት በደቡብ ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል በላይ ስዩም እንደሚመራም ታውቋል። የተቋቋመው…