ላለፉት 27   አመታት ወያኔ ህወሃት የኢትዮጲያን ህዝብ በአምባገንን አስከፊ አገዛዝ ሲያሰቃይና ሲዘርፍ ኖሮ እልህ አስጨራሽ በሆነ፣  ብዙዎች መሰአውት በሆኑበት የህዝብ ሰላሚዊ  ትገል ከስልጣን መንበሩ ፊት ለፊት ለጊዜው ገሸሽ  ቢልም አሁንም  ተስባስቦ መቀሌ ላይ መሽጓል።
በጅግጅጋ የተነሳውን ቀውስ ተከትሎ ሽብር ለመፍጠር የሞከሩ አስር የኦብነግ አባላትን ከነመሳሪያቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ።

Somalia captured 10 ONLF fighters on their way to destabilize Somali region of Ethiopia. በጅግጅጋ የተነሳውን ቀውስ ተከትሎ ሽብር ለመፍጠር የሞከሩ አስር የኦብነግ አባላትን ከነመሳሪያቸው በቁጥጥር ስር ዋሉ። የሶማሊያ ጋልሙዱግ አስተዳደር የጸጥታ ሃይሎች በጅግጅጋ የተነሳውን ቀውስ ተከትሎ ሽብር ለመፍጠር ድንበር…
ጅቡቲያውያን ኢትዮጵያውያን የግድያና ከሃገር የማባረር ዘመቻ ጀምረዋል ፤ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል።

ጅቡቲያውያን ኢትዮጵያውያን የግድያና ከሃገር የማባረር ዘመቻ ጀምረዋል ፤ ስድስት ኢትዮጵያውያን ተገድለዋል። የኢትዮ ኤርትራን ስምምነት ተከትሎ ጥቅማችን ቀረ ብለው የተበሳጩት ጅቡቲያውያን በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል የተነሳውን ቀውስ በድሬዳዋ የተገደሉትን ጅቡታውያን ተንተርሰው ኢትዮጵያውያን ላይ የግድያና ከሃገር የማባረር ዘመቻ ባለፉት ሶስት ቀናት ጀምረዋል። የዓይን…

የማሊ ዜጎች ነገ በሚያካሂዱት 2ኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገሪቱን የሚመራው ይለያል። በመጀመሪያው ዙር ምርጫ የ73 ዓመቱ ፕሬዚደንት ኢብራሂም ቡበከር ኬይታ 41%፣ ለሬፓብሊኳ እና ለዴሞክራሲ አንድነት የተሰኘው የተቃዋሚ ፓርቲ ተፎካካሪያቸው ሱማይላ ሲሴ ደግሞ 17,8% የመራጭ ድምፅ በማግኘት ነው…

አገሬ አዲስ ነሐሴ 5ቀን 2010 ዓ.ም. አገር የሕዝብ የጋራ ንብረት ነው።በዚህ የጋራ ንብረት ላይ የመወሰን መብቱም ባለቤት የሆነው ሕዝብ ነው።ስለሃገሩ የወደፊት እጣፈንታ ቀያሽና ወሳኝ ያው ባለቤቱ ሕዝቡ ነው።ይህንን ተግባር የሚያከናውንበት መሳሪያዎች አሉት፤ እነሱም ሕግ አውጭ፣ሕግ ተርጓሚና ሕግ አስፈጻሚ(ፓርላማ፣አቃቤ-ሕግና ፍርድ ቤት)…

ቅዱስነታቸው፣ ከአሜሪካ የመልስ ጉዞ ወቅት፥“ትጠይቀኛለኽ ወይ? ሥራ ይበዛብሃል፤ ማን ይጠይቀኛል አኹን? እንዴት ትጠይቀኛለህ?” ሲሉ ጠ/ሚኒስትሩን ጠይቀዋቸው ነበር፤ ቅዱስነታቸው፥ ከመናገር አብዝተው ሲታቀቡ ቢስተዋልም ይነጋገራሉ፤ ከቅርብ ልዩ አገልጋይ(ረዳት) ጀምሮ በግል ሐኪምና ነርስ ክትትል ይደረግላቸዋል፤ እንደሚጠይቋቸው ቃል የገቡላቸው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ዛሬ ከቀትር…

ህወሀት ከቤተመንግስት ተባሮ መቀሌ ከመሸገ ወዲህ ሁለት ግንባሮችን ከፍቶ በሰፊው እየሰራበት ነው። አንደኛው ግንባር የቀድሞውን መዋቅር በመጠቀም ከፍተኛ ገንዘብ ውጪ አድርጎ በየአከባቢው አለመረጋጋትን መፍጠር ነው። ሁለተኛ ደግሞ በማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የተዛቡ፡ ሀሰተኛና ህዝብን ሰላም የሚነሱ መረጃዎችን የሚያሰራጩ ወደ 100ሺህ የሚጠጉ…

Ethiopian Airlines, Africa’s largest Airline Group, is happy to announce that it has registered record success in the just ended 2017/18 fiscal year.  In line with its 15 year strategic road map, Vision 2025, the airline registered historical success in financial, commercial,…

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰላም አስተማማኝ እየሆነ ነው ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰላምን አስተማማኝ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አመራሮችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሰላሙን ዘላቂና አስተማማኝ ለማድረግ ሰፊ ምክክር ማድረጋቸውንና ከመግባባት ላይ መደረሱንም…
Ethnic clashes challenge Ethiopia PM’s reforms

Kercha (Ethiopia) (AFP) – Bedaso Bora danced alongside his neighbours in the streets of Ethiopia’s lush coffee-growing south after Prime Minister Abiy Ahmed came to power in April promising better days. Hundreds of thousands of ethnic minority Gedeos have fled…
ደሴዎች ዘይት ሳንጃዎች ጤፍ ከሕዝብ መጋዘን ተዘርፎ ወደ መቀሌ ሲጓጓዝ እጅ ከፍንጅ ይዘው ወደ መጋዘኑ አስመልሰዋል

ደሴዎች ዘይት ሳንጃዎች ጤፍ ከሕዝብ መጋዘን ተዘርፎ ወደ መቀሌ ሲጓጓዝ እጅ ከፍንጅ ይዘው ወደ መጋዘኑ አስመልሰዋል። ከሳንጃ የተላከ መልዕክት ትናትና በህገ ወጥ ጤፍ የጫኑት መኪናዎች ጭነታውቸውን ሙሉ በሙሉ ወደ መጋዝን ተራግፏል ።የትግራይ ነጋዴዎች በህገ ወጥ ከገበሬው በነስተኛ ዋጋ የእህል ዓይነቶችን…

 በግጭት ውስጥ የሰነበተው የሶማሌ ክልል፣ የፀጥታ ጉዳይ፣ ከፌደራል የፀጥታ አካላትና ከክልሉ ልዩ ኃይል በተውጣጣ ልዩ ኮማንድ ፖስት እንዲጠበቅ ተወሰነ፡፡ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከመከላከያ ሰራዊትና ከክልሉ ልዩ ፖሊስ የተውጣጣውና ትናንት ከሰዓት ስራውን በይፋ የጀመረው ኮማንድ ፖስት፤ በደቡብ ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር…

 የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች የትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት መቋቋሙን የጠቆመው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት፤ ዕውቅ ዳያስፖራ ምሁራንን ጨምሮ ተሰሚነት ያላቸው ግለሰቦችን ያካተት 15 አባላት ያሉት ኮሚቴ ተደራጅቶ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡   በመላው አለም 3 ሚሊዮን ያህል ዳያስፖራዎች ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት የጠቆመው ፅ/ቤቱ፤ ጠ/ሚኒስትር…