ዋዜማ ራዲዮ- የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል በሚል ሲወጡ የከረሙት ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል አስተባበለ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ለዋዜማ በላከው መግለጫው እንግሊዝ በሶማሌ ክልል ከ 2013 እስከ 2015 ድረስ ድጋፍ ያደረገችው ህፃናትና ሴቶች ተኮር ለሆነ…

በሻሸመኔ አቶ ጃዋር መሐመድን ለመቀበል በተሰናዳ መርኃ-ግብር ላይ በተፈጠረ ግፊያና በተሳታፊዎች ጥቃት ቢያንስ 4 ሰዎች ሞቱ። ቦምብ ይዞ ተገኝቷል በሚል ጥርጣሬ በተሳታፊዎች የተያዘ አንድ ግለሰብ በአሰቃቂ ሁኔታ ተሰቅሎ ተገድሏል። ጃዋር መሐመድን ጨምሮ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ልዑካን ቡድን በሌሎች አካባቢዎች ያቀዷቸውን…
የአ/አበባ ሀ/ስብከት እንዘጭ እንቦጭ! በመዝባሪነቱ የተነሣው ኤልያስ ተጫነ ለ3ኛ ጊዜ በሒሳብና በጀት ሓላፊነት ተመደበ፤ ለውጥ ፈላጊዎች ሁሉ ሊቃወሙት ይገባል

ባለፈው ሰኞ ከተመደቡት 14 የዋና ክፍል ሓላፊዎች አንዱ ነው፤ የሒሳብና በጀት አሠራሩ፣ የሀ/ስብከቱ ለውጥ ዋነኛ ማሳያ ነበር፤ ለውጡን የማያሳካ፣ ግልጽነትና አርኣያነት የጎደለው ምደባ ነው፤ ከጉድና ጉደኞች እንዳይወጣና እንዳይለወጥ የተረገመ መስሏል፤ ††† አጥቢያዎችን፣ የ112 ሚሊዮን ብር የፈሰስ ባለዕዳ ያደረገ ነው፤ ደመወዝ…
ሻሸመኔ ከተማ በአሁኑ ወቅት ወደ መረጋጋት መመለሷን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

ሻሸመኔ ከተማ በአሁኑ ወቅት ወደ መረጋጋት መመለሷን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ   የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አለማየሁ እጅጉ በሰጡት መግለጫ፥ በሻሸመኔ ከተማ የኦ.ኤም.ኤን ዳይሬክተር አቶ ጃዋር ሞሃመድ እና ሌሎች የቡድኑ አባላት አቀባበል ለማድረግ በከተማዋ በተዘጋጀ ስነ ስርዓት ለይ በተፈጠረ…
በሸካ ዞን ተቃውሞው ቀጥሏል

በሸካ ዞን ተቃውሞው ቀጥሏል (በውብሸት ታዬ) -ሆቴሎችና ባንኮች ተዘግተዋል -የትራንስፖርት አገልግሎት ተስተጓጉሏል -ተቃውሞው አራተኛ ቀኑን ይዟል ከሁለት ሳምንት በፊት አንድ የ’መንጃ’ ብሔረሰብ አባል በአንድ ከፊቾ(የከፋ ብሔረሰብ አባል) ላይ ግድያ ፈጽሟል በሚል መነሻ በተቀሰቀሰ ግጭትና የበቀል እንቅስቃሴ በርካታ ቤቶች የተቃጠሉ ሲሆን…
በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ሆኑ።

አቶ አብዲ ኢሌ ከኢሕአዴግ አጋር ድርጅታቸው ሊቀመንበርነታቸው ተባረሩ። ኢሶዴፓ በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴን ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በሃላ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ   የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/አቶ አህመድ ሽዴን በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ…

He was a member of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) during the struggle against the Derg regime since 1975-91. After the Derg regime was defeated, he served as the head of the national defense force logistics supply and also…