ጎጃም ሸበል በረንታ ውስጥ በመለስ ዜናዊ ስም የተሰየመ ት/ቤት ስያሜው ተቀየረ።

በአማራ ልጆች ትግል ለመለስ ዜናዊ መታሰቢያነት የተሰየመው ትምህርት ቤቶች ስም ወደነበረበት እየተቀየረ ነው! ( አቻምየለህ ታምሩ ) መለስ ዜናዊ ያለውን አቅምና ጉልበት ሁሉ ሳይቆጥብ ለክፉ ተግባር ያዋለ፤ በእምነትና በቅን መንፈስ ተገፋፍቶ ያለፋቸው ክፉ ነገሮች በመብራት ተፈልገው የማይገኙበት፤ በትምህርት ተወልደው መልካም…

ባለፈው ዕሁድ በሻሸመኔ “ቦምብ ይዘሃል” በማለት ግድያ የተፈፀመበትን ግለሰብ ጉዳይ በተመለከተ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ምርመራ እይከናወነ መሆኑንና ስለሟች ማንነት ፉንጭ መገኘቱን የኦሮምያ ክልል መንግሥት ኮሙዮኒኬሽን ገለፀ።…

ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ ቁጥራቸው 125 የሚሆኑ ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ሰባት አሚት በተባለ አካባቢ በአባይ ወንዝ ላይ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ ሰርተዋል፡፡…

የምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሩዋንዳ አነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን) በመጠቀም በቀላሉ መድረስ ለማይቻልባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድኃኒቶች እና ደም ማከፋፈል ከጀመረች ሁለት ዓመት አስቆጠረች። የሩዋንዳን ፈለግ የተከተለችው ኢትዮጵያም ተመሳሳዩን አገልግሎት በሚቀጥለው ዓመት ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነች።…

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ  በኦሮሚያ ፣በአማራ ፣በኢትዮጵያ ሶማሌ፣ በደቡብና በቤንሻንጉል ክልሎች መነሻቸዉ የተለያዬ ቢሆንም ግጭቶች ተከሰተዋል።በእነዚህ ግጭቶች የሰዎች ህይወት ጠፍቷል ንብረትም ወድሟል።በርካቶችንም ለመፈናቀል ዳርጓል።ከግጭቶች በተጨማሪም በደቦና በስሜታዊነት የሚፈጸሙ ጥቃቶችም  እየተበራከቱ መጥተዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዩናይትድ ስቴትስን በጎበኙበት ወቅት በተበታተነ ስም የሚጠራው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በአድነት ጥላ ስር እንዲሰባሰብ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ከሰሞኑ ማኅበረሰቡ የተሰባሰበበት መድረክ ተካሂዷል።…