ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ ቁጥራቸው 125 የሚሆኑ ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ሰባት አሚት በተባለ አካባቢ በአባይ ወንዝ ላይ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ ሰርተዋል፡፡

ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ ቁጥራቸው 125 የሚሆኑ ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ሰባት አሚት በተባለ አካባቢ በአባይ ወንዝ ላይ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ ሰርተዋል፡፡…

የምስራቅ አፍሪቃዊቷ ሩዋንዳ አነስተኛ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን) በመጠቀም በቀላሉ መድረስ ለማይቻልባቸው የሀገሪቱ ክፍሎች መድኃኒቶች እና ደም ማከፋፈል ከጀመረች ሁለት ዓመት አስቆጠረች። የሩዋንዳን ፈለግ የተከተለችው ኢትዮጵያም ተመሳሳዩን አገልግሎት በሚቀጥለው ዓመት ለመጀመር በዝግጅት ላይ ነች።…

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ  በኦሮሚያ ፣በአማራ ፣በኢትዮጵያ ሶማሌ፣ በደቡብና በቤንሻንጉል ክልሎች መነሻቸዉ የተለያዬ ቢሆንም ግጭቶች ተከሰተዋል።በእነዚህ ግጭቶች የሰዎች ህይወት ጠፍቷል ንብረትም ወድሟል።በርካቶችንም ለመፈናቀል ዳርጓል።ከግጭቶች በተጨማሪም በደቦና በስሜታዊነት የሚፈጸሙ ጥቃቶችም  እየተበራከቱ መጥተዋል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ዩናይትድ ስቴትስን በጎበኙበት ወቅት በተበታተነ ስም የሚጠራው የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በአድነት ጥላ ስር እንዲሰባሰብ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። ከሰሞኑ ማኅበረሰቡ የተሰባሰበበት መድረክ ተካሂዷል።…
Ethiopia and Eritrea:  The Need to Level the Playground Before Sprinting to Normalization Lantera N. Anebo Assistant Professor, College of Law Debre Berhan University The sudden change of events between Eritrea and Ethiopia still appear a dream. No one had…

“ሶማሌን እናድን” ብሎ ራሱን የሚጠራ ማኅበር ሁለቱ አባላቱ በሶማሌ ክልል የሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት ሲሉ ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡ ማኅበሩ በአሁኑ ጊዜ በክልል ሰላምን ለማጠናከር ከፌዴራል መንግሥቱ ጎን እንደሚቆም አረጋግጠው የክልሉን አስተዳዳሪዎች ግን ሕዝቡ እንዲመርጥ አሳሰቡ፡፡…

“ሶማሌን እናድን” ብሎ ራሱን የሚጠራ ማኅበር ሁለቱ አባላቱ በሶማሌ ክልል የሽግግር መንግሥት መቋቋም አለበት ሲሉ ለቪኦኤ ተናገሩ፡፡ ማኅበሩ በአሁኑ ጊዜ በክልል ሰላምን ለማጠናከር ከፌዴራል መንግሥቱ ጎን እንደሚቆም አረጋግጠው የክልሉን አስተዳዳሪዎች ግን ሕዝቡ እንዲመርጥ አሳሰቡ፡፡

ለሃይማኖታዊ የሃጂ ፀሎት የሚጓዙ ምእመናን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ መንገላታት ደረሰባቸው። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 08 ቀን 2010 ዓ/ም ) መነሻቸውን ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ በማድረግ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተገቢውን የበረራ መስፈርቶችን አሟልተው ወደ ሳኡዲ አረቢያ ለመብረር ሲጠባበቁ የነበሩ…

የዓባይ ግድብን እየሠራ የነበረው ሳሊኒ የኮንስትራክሽን ኩባንያ መንግስትን ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ካሳ መጠየቁ ተሰማ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 08 ቀን 2010 ዓ/ም ) የዓባይ ግድብን የሜካኒካል ስራ ኃላፊነት የወሰደው የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮንስትራክሽን በምህጻረ ቃሉ ሜቴክ፣ በኮንትራት የወሰደውን ሥራ በተቀመጠለት…

በጅግጅጋ የሶማሊያ ሪፐብሊክ ባንዲራና መገንጠልን የሚቀሰቅሱ ባነሮች በብዛት እየታተሙ መሆናቸው ተገለጸ። ኮማንድ ፖስቱ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 08 ቀን 2010 ዓ/ም ) በስፍራው ያሉ የኢሳት ወኪሎች ባደረሱን መረጃ መሰረት፣ ቀደም ሲል አብዲ ኢሌ ያደራጃቸው ሄጎ የእተባሉ የሚጠሩት ቡድኖች፤…