በመጨረሻም አየር መንገዱ ይቅርታ ጠይቋል !!! ብዙ ሰበቦች ቢደረድርም በመጨረሻም ይቅርታ ጠይቋል ካሁን በሁላ እንደማይደገም ተስፋ አለን ! ይቅርታችሁን በቀጣይ መሰል ስህተት ባለመስራት ተገቢ መስተንግዶ በመስጠት ሀጃጆች ከሀጅ ሲመለሱ ተገቢ መስተንግዶ በመስጠት አሳዩ    

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ 10/2010) በምስራቅ ጎጃም ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ። በዞኑ ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ስድስት የቤተሰብ አባላትና ሌሎች ሁለት ልጆች  ሞተዋል፡፡ የብሔራዊ ሚትዮሮሎጂ ድርጅት በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች በክረምቱ ወራት የጎርፍ አደጋ…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 10/2010) በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኙ ሁለት ትምህርት ቤቶች ስማቸው ሊቀየር መሆኑ ተገለጸ። በአቶ መለስ ዜናዊና በግንቦት 20 ሲጠሩ የነበሩት ትምህርት ቤቶች ስያሜያቸው እንዲቀየር መወሰኑን የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በሸበል በረንታና በአዋበል ወረዳዎች የሚገኙት የሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች እስካሁን…

(ኢሳት ዲሲ–ነሀሴ10 /2010) የአማራ ክልል ልዑክ በአስመራ ከተማ ከአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዲሃን/ ጋር ምክክር መጀመሩ ተነገረ፡፡ አዴኃንና የአማራ ክልል መንግስት ልኡካን የአማራን ህዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡበት ጉዳይ ላይ እየመከሩ መሆኑም ታውቋል በቅርቡ የአዴኃን አመራሮች በሰላም ለመታገል በመወሰናቸው ወደ ሀገር…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 10/2010)በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች በተጀመረው የለውጥ ሒደት ላይ እንቅፋት እየፈጠሩ መሆኑን ሒዩማን ራይት ዎች ገለጸ። ሒዩማን ራይትስ ዎች እንዳለው በኢትዮጵያ በብሔርና በሃይማኖት ሰበብ የሚካሄዱ ግድያዎች ከፍተኛ ውጥረት በመፍጠር ላይ ናቸው። በተለይም በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች የሚፈጸሙ ጥቃቶች በለውጡ ሂደት…

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 10/2010) በደቡብ ኢትዮጵያ ሸካ ዞን ቴፒ ከተማ ለቀናት የዘለቀው አለመረጋጋት ጋብ ቢልም ነዋሪዎች አሁንም በስጋት ውስጥ መሆናቸውን ገለጹ። በመከላከያ ሰራዊት እየተጠበቁ ያሉት ነዋሪዎች ምግብ ባለማግኘታቸው ለረሃብ መጋለጣቸው ለኢሳት ገልጸዋል። አራት ሰዎች የተገደሉበት የቴፒው ጥቃት የበርካታ ነዋሪዎች መኖሪያና ንግድ…

በኤርትራና በትግራይ ክልል ያሉ አስረኞች የማይፈቱበት ምክንያቱ ምንድነው ??? Minilik Salsawi   በኤርትራና በትግራይ ክልል ያሉ አስረኞችን አስመልክቶ ዝምታው በሰፊው መፈንዳት አለበት። የማይፈቱበት ምክንያቱ ምንድነው ??? እርስ በእርስ በብሔርና በቋንቋ ከምንፋጅ ከምንጠላለፍ ከምንፈራረጅ ለወገኖቻችን ቅድሚያ እንስጥ። የወገን ጉዳይ የሚጨንቃቸው አልፎ…

በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች የመጀመሪያው ሁሉን አቀፍ የብሄራዊ የመግባባትና እርቀ ስላም ጉባኤ የምክክር መድረክ ተካሄደ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 09 ቀን 2010 ዓ/ም ) ዛሬ በራስ ሆቴል በተካሄደው በዚህ የምክክር መድረክ በሀገር ውስጥ ያሉ እና ከውጭ ሀገራት የገቡ 50 ፓርቲዎች ተሳትፈዋል።…

ከኦሮሚያ ክልል፣ ቡሌሆራ አካበቢ ተፈናቅለው በመጠልያ ጣቢያ የሚኖሩ የቡርጂ ብሔረሰብ አባላት ይትቃወሞ ስለፈ አድርጉ። ( ኢሳት ዜና ነሐሴ 09 ቀን 2010 ዓ/ም ) የኢሳት ወኪሎች ከስፍራው ያደረሱን መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ተፈናቃዮቹ በዋነኝነት ሰልፍ የወጡት በመንግስት በኩል ተዘንግተናል በማለት ነው። ከነቤተሰባችን ችግር…

በህገወጥ ድርጊት ቻግኒ ላይ ታስሮ የነበረ የጭነት መኪና ትናንት ነሀሴ 8 ቀን ለነሀሴ 9 ሌሊት ላይ ምሽትን ተገን አድርጎ አምልጦ ሲሄድ ከኮሶ በር ከተማ መግቢያ ከሚገኝ መንደር ውስጥ መንገድ ስቶ ከግለሰቦች መኖሪያ ቤት በመግባት የአንድ ሰው ህይወት ሲያጠፋ አንድ ቤት…