ክቡር ጠቅላይ ምኒስቴር ዓቢይ አህመድ “ከኦርቶዶክስ ውጭ ኢትዮጵያ የለችም” እንዳሉት፤ ቀሲስ አስተርአየም በኢትዮጵያ ውስጥ ኦርቶዶክስን፤ በኦርቶዶክስ ውስጥ ኢትዮጵያን ሳያሳዩ የጻፏቸው ጦማሮች የለም። በዚህ ጥረታቸው ኢትዮጵያ እንዳትረሳ ሲያደርጉ። ቤተ ክርስቲያናቸው ለኢትዮጵያ ያደረገችውን ጥረት ለማሳየት ሞ ክረዋል። ከጻፏቸው ብዙ ጦማሮች አንዱ “እኛም…

በደገሃቡር ከተማ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የክልሉን ነዋሪዎችና ህዝበ ሙስሊሙን አይወክልም – ምሁራን $bp(“Brid_44889_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Facebook-1783692171700630.mp4”, name: “በደገሃቡር ከተማ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የክልሉን ነዋሪዎችና ህዝበ ሙስሊሙን አይወክልም ።”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/IMG_20180817_232840.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከታሰሩበት ተለቀቁ ! .

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት ከታሰሩበት ተለቀቁ ! ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። አባላቱ በአሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በቁጥጥር…

ከሁለት ሳምንታት በፊት በመቀሌ አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ በክልሉ መንግሥት ቁጥጥር ስር ውለው የነበሩት የፌደራል ፖሊስ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል አባላት ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደርጓል።…